Get Mystery Box with random crypto!

37 ሚሊዮን የአገሪቱ ህዝቦች ትልቅ ትንሽ ሳይል በጉጉት ያዮት ጨዋታ ነው። ቀልባችን ሰፍ ብሎ አይ | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

37 ሚሊዮን የአገሪቱ ህዝቦች ትልቅ ትንሽ ሳይል በጉጉት ያዮት ጨዋታ ነው። ቀልባችን ሰፍ ብሎ አይናችን ከኳሷ እኩል ተሽከርክሯል። ጭንቅት አንለው በሽታ ብቻ ሆዳችን ይርበተበት ነበር። የመካከለኛዋ ምስራቅ ሙሽራ ሀብታሟ ሳኡድ አረቢያ አይነኬ የተባለውን የአርጀቲናን ብሔራዊ ቡድን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋ ታሪክ ሰ‍ርታለች።

አይ እግር ኳስ