Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.99K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2022-11-11 16:14:39
አዲሰ ሪሞት  ከአራት በላይ ሪሲቨሮች በቀጥታ ማዘዝ የሚችል ሪሞት አስመጥተናል

ከሚያዛቸው መሀከል በጥቂቱ  Salvador,Strong,Humax, crown አዲሱ Coronet 010 ነው። በአብዛኛው ገብያ ላይ ማይገኙ ሪሲቨሮችን ያዛል

አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ  ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው  ሽንሽን

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
2.6K viewssadik, 13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 11:41:47
ተወዳጁ NB መስቀያ በትልቁ ሞዴል P4
ከ32 -65" መስቀል የሚችል High Quality Flexible stand

ለሆቴሎች ለተለያዩ መዝናኛ ቦታዎች ኮርኒስ ላይ ቲቪ ማንጠልጠል የሚችል ምርጥ መስቀያ በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ጋር

አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ሽንሽን

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251 91 178 5693
900 viewssadik, 08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 20:28:35
ማንኛውም የዲሽ እቃ ብዛትም ሆነ በፍሬ መግዛት ከፈለጉ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ

የትኛውም ቦታ ሆነው ማዘዝ ይችላሉ ታማኝነት መለያችን ነው አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ሽንሽን

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251 91 178 5693
918 viewssadik, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 16:37:57
አዲሰ ሪሞት ከአራት በላይ ሪሲቨሮች በቀጥታ ማዘዝ የሚችል ሪሞት አስመጥተናል

ከሚያዛቸው መሀከል በጥቂቱ  Salvador,Strong,Humax, crown አዲሱ Coronet 010 ነው። በአብዛኛው ገብያ ላይ ማይገኙ ሪሲቨሮችን ያዛል

አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ  ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው  ሽንሽን

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
2.2K viewssadik, edited  13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 19:51:40
4K ምስል ጥራት Amos 4°W ሳተላይት ላይ ተጨምሮል በዚህ ቻናል የ 2022 የኳታር የአለም ዋንጫ በቀጥታ በLEG N24+ULTERA JAGUAR ያለምንም ኢንተርኔት

LEG
3.4K viewssadik, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 10:24:33
KAN 11 ቻናል በ 4K ምስል ጥራት Amos 4°W ሳተላይት ላይ ተጨምሮል በዚህ ቻናል የ 2022 የኳታር የአለም ዋንጫ ይተላለፋል ተብሎል እናም ቻናሉን 4K በሚሰሩ ሪሲቨሮች ላይ ቼክ አርጉና ግሩፓችን(Comment) ላይ አሳውቁኝ

KAN 11 4K
Amos 4°W | 11080V10415

በተጨማሪ እዚህ ፍሪኩዌንሲ ላይ 5 SPORT 4K ቻናል በነፃ (FTA) ሆኖ እየሰራ ይገኛል
@UHDDISH
3.8K viewssadik, 07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:19:08 ይሔ
አዲሱ MyHD Ultra apk አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, Android TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል ለ IOS ተጠቃሚዎች ከ AppStore ላይ Download ማድረግ ትችላላችሁ የሚጠይቃችሁን ኮድ የአመት 600ብር መግዛት ትችላላችሁ አንዴ ካስሞላችሁ ኳስ
1.3K viewssadik, edited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 20:41:08
ዛሬ ምርጥ IPTቪ ላስተዋውቃችሁ አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ ስሙ MyHD IPTቪ ይባል እጅግ በጣም Stable IPTቪ ሰርቨር ነው በአብዛኞቹ ቤት ያሉት ረሲቨሮች ይሔንን ሰርቨር መቀበል ይችላሉ ለ IPHONE, Android Phone, Android TV, Android Box, MI Stick, Computer.... ለሁሉም ይሆናል አፕሊኬሽኑን ከ Playstore, AppStore እና ከተለያዩ ዌብሳይቶች ላይ MyHD ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ ለኳስ፣ ለፊልም፣ ለዶክመንተሪ፣ ለልጆች ፊልም አፍቃሪያን እጅግ በጣም ተወዳጅና ተመራጭ ሰርቨር ነው መክፈቻ ኮዱን ከኛ የአንድ አመት 600ብር መግዛት ትችላላችሁ በእርግጠኝነት ትጠቀማላችሁ ኮዱን ለመግዛት inbox @Sadikethio ማናገር ትችላላችሁ እናመሰግናለን።

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
1.7K viewssadik, edited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 15:58:35 https://www.tiktok.com/@sadikdish1/video/7163203694115392773?_r=1&u_code=dj64ga27me06me&preview_pb=0&language=en&_d=e011k4ihh83gbb&share_item_id=7163203694115392773&source=h5_m×tamp=1667825888&user_id=6974762743518659585&sec_user_id=MS4wLjABAAAA0nvVrFHVVI6QEVkGb5QsD9mJdopMdEkCexnPmmvQ0HVldF-ZcdGCcpQ5upDiRZF1&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7151474984685356806&share_link_id=bd9411db-27e6-43d2-84aa-991579bc3b3a&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main
2.1K viewssadik, 12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 15:45:44
#UEL

የዩሮፓ ሊግ የ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሲደረግ መርሐ ግብሮች በምስሉ ላይ ተገልጿል ።
2.0K viewssadik, edited  12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ