Get Mystery Box with random crypto!

KAN 11 ቻናል በ 4K ምስል ጥራት Amos 4°W ሳተላይት ላይ ተጨምሮል በዚህ ቻናል የ 2022 | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

KAN 11 ቻናል በ 4K ምስል ጥራት Amos 4°W ሳተላይት ላይ ተጨምሮል በዚህ ቻናል የ 2022 የኳታር የአለም ዋንጫ ይተላለፋል ተብሎል እናም ቻናሉን 4K በሚሰሩ ሪሲቨሮች ላይ ቼክ አርጉና ግሩፓችን(Comment) ላይ አሳውቁኝ

KAN 11 4K
Amos 4°W | 11080V10415

በተጨማሪ እዚህ ፍሪኩዌንሲ ላይ 5 SPORT 4K ቻናል በነፃ (FTA) ሆኖ እየሰራ ይገኛል
@UHDDISH