2022-10-03 20:37:59
በየጊዜው ሪሲቨር እየተበላሸቦት ሪሞትን ገብያ ላይ እያጡ አልያስ ደሞ የሚፈልጉትን ነገር አለስጠቀም እያለ ከተቸገሩ LEG ድርጅት በተለያዩ አማራጮች መፍትሄ ይዞላችሁ ብቅ ብሎዋል
LEG ሪሲቨር ከገዙ አለያም ደሞ ከዚ በፊት ገዝተው ከሆነ ከሚያገኛቸው ጥቅሞች በትንሹ
በየጊዜው አዳዲስ SOFTWARE የሚወጣለት
ሪሞት በጣም ለአጠቃቀም ምቹ በአጋጣሚ ችግር አልያም ብልሽት ቢያጋጥም በቀላሉ ገባያ ላይ ማግኘት ይችላሉ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ
ሪሲቨሩ በየትኛውም አጋጣሚ ብለሽት ቢያጋጥሞት እስካልተፈታ ድረስ ነፃ የአንድ አመት ዋስትና ያለው
አሁን ላይ በጣም ተወዳጅ የሆነውን አሞስ በጣም በሚገርም ጥራት ማስጠቀም የሚችል
ጥሩ ኢንተርኔት ላላችሁ ሰዎች ያለምንም ዲሽ በIPTV ሁሉንም ቻናሎች መከታተል ይችላሉ
እቃው በሰዎች ዘንድ ምን ያህል ተወዳጅ እንደሆነ ሌሎች የሪሲቨር አስመጪዎች አመሳስለው መስራታቸው የእቃው አስተማማኝነት ጥራት ሌላው ማሳያ ነው
ከየትኛውም ሱቅ ሪሲቨሩን ሲገዙ LEG ምርጫውን ያርጉ
ሁሌም እንደሚታወቀው በጥራቱ የማይደራደር ለጥራት ቅድምያ የሚሰጥ LEG
ሪሞት ጠንካራ ላጠቃቀም ምቹ ቢጠፋ አለያም ቢበላሽ በማንኛውም ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙት
በተመጣጣኝ ዋጋ በሁሉም ቦታ LEG ሪሲቨር ሲሉ ያገኛሉ
አሁን በገብያ ላይ ያሉ የLEG ምርቶች
LEG H 14 PRO
LEG H 14
LEG M18
LEG N24 PRO IRON
ሪሲቨሩን በብዛትም ሆነ በፍሬ ከኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ሽንሽን
Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
3.7K viewssadik, edited 17:37