Get Mystery Box with random crypto!

በየጊዜው ሪሲቨር እየተበላሸቦት ሪሞትን ገብያ ላይ እያጡ አልያስ ደሞ የሚፈልጉትን ነገር አለስጠቀም | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

በየጊዜው ሪሲቨር እየተበላሸቦት ሪሞትን ገብያ ላይ እያጡ አልያስ ደሞ የሚፈልጉትን ነገር አለስጠቀም እያለ ከተቸገሩ LEG ድርጅት በተለያዩ አማራጮች መፍትሄ ይዞላችሁ ብቅ ብሎዋል

LEG ሪሲቨር ከገዙ አለያም ደሞ ከዚ በፊት ገዝተው ከሆነ ከሚያገኛቸው ጥቅሞች በትንሹ


በየጊዜው አዳዲስ SOFTWARE የሚወጣለት

ሪሞት በጣም ለአጠቃቀም ምቹ በአጋጣሚ ችግር  አልያም ብልሽት ቢያጋጥም በቀላሉ ገባያ ላይ ማግኘት ይችላሉ  በጣም በተመጣጣኝ  ዋጋ 

ሪሲቨሩ በየትኛውም አጋጣሚ ብለሽት ቢያጋጥሞት እስካልተፈታ ድረስ ነፃ የአንድ አመት ዋስትና ያለው

አሁን ላይ በጣም ተወዳጅ የሆነውን አሞስ በጣም በሚገርም ጥራት ማስጠቀም የሚችል


ጥሩ ኢንተርኔት ላላችሁ ሰዎች ያለምንም ዲሽ በIPTV ሁሉንም ቻናሎች መከታተል  ይችላሉ

እቃው በሰዎች ዘንድ ምን ያህል ተወዳጅ እንደሆነ ሌሎች የሪሲቨር አስመጪዎች አመሳስለው መስራታቸው የእቃው አስተማማኝነት ጥራት ሌላው ማሳያ ነው 
ከየትኛውም ሱቅ ሪሲቨሩን ሲገዙ LEG ምርጫውን ያርጉ

ሁሌም እንደሚታወቀው በጥራቱ የማይደራደር ለጥራት ቅድምያ የሚሰጥ LEG

ሪሞት ጠንካራ ላጠቃቀም ምቹ  ቢጠፋ አለያም ቢበላሽ በማንኛውም ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙት

በተመጣጣኝ ዋጋ በሁሉም ቦታ LEG ሪሲቨር ሲሉ ያገኛሉ

አሁን በገብያ ላይ ያሉ የLEG  ምርቶች

LEG H 14 PRO
LEG H 14
LEG M18
LEG N24 PRO IRON

ሪሲቨሩን በብዛትም ሆነ በፍሬ ከኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ

አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ  ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው  ሽንሽን

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858