Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.95K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 35

2022-10-02 16:08:00
#Man_City #Man_United
SPORT 1 (SERVER)
TV VARZISH HD (FREE)

LEG 24+ ULTRA JAGUAR 4k
2.3K viewssadik, edited  13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 15:49:41 TURO 4K ነፃ IPTV

ምንም ኮድ አይጠይቅም ከእርሶ ሚጠበቀው INSTALL አድርገውት ዝም ብለው LOGIN የሚለውን መንካት ብቻ ነው

በውስጡም ያካተታቸው ቻናሎች
        DSTV
        BEIN SPORT
        CANAL+
        OSN
        YES SPORT (AMOS)
        KIDS CHANNEL
        MOVIES TV
        SERIES TV
        ETC......
አቦል ቲቪ ያለበትን ምትፈልጉ አዲሱ tiktok ቻናላችን follow አርጉ 2k ከገባ ምንለቅ ይሆናል ይመቻቹ

https://vm.tiktok.com/ZMFNNw8wR/
2.5K viewssadik, edited  12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:51:05
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !

7:00 ድቻ ስፖርት ክለብ  ከ ኢትዮጵያ ቡና

10:00 ሐዋሳ ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ

10:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

3:45 ጁቬንቱስ ከ ቦሎኛ

4:00 ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና

LIVE 
TV VARIZSH  11786 H 27500
FOOTBALL HD  11786 H 27500
የስ Sport HD/SD (Amos 4/3 4°W)
DSTV
የተለያዩ Original የሆኑ CCCAM account | Receiver 4K ወይም HD  | Finder | Rs-Cable Dish | Tv | Wifi Ante

ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና  በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው  ሽንሽን

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
2.9K viewssadik, 08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 17:57:44 በዋጋ ቀነስ በአይነቱ ለየት ያለ ጥቅሞችን የያዘ ምርጥ ሪሲቨር ጥራትና ጥንካሬ መለያው ከሆነው LEG

LEG N24 Pro max

ረሲቨሩ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው
. ረሲቨሩ Full HD ነው
. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል
. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ የ7 ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።
. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል

. ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል
. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....

. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ

ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ  የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
.. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም
. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል
ጥራትና ጥንካሬ መለያው ነው LEG

. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ
ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው  ሽንሽን


Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
3.5K viewssadik, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 17:57:34
2.7K viewssadik, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 17:24:24
በtv varizsh and fotball hd በቀጥታ

LEG 24+ ULTRA JAGUAR
3.0K viewssadik, 14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 17:15:45
ያለምንም ኢንተርኔት ከ 5 በላይ የተለያዩ ቻናሎች በነፃ በ LEG N24+ PLUS JAGUAR እና LEG 24+ ULTRA JAGUAR

LEG 24+ ULTRA JAGUAR 
3.0K viewssadik, 14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 15:16:57
የሪሲቨራችሁ ሰርቨር ካለቀባችሁ ከኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ
3.1K viewssadik, 12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 14:46:20 https://vm.tiktok.com/ZMFNNw8wR/
3.3K viewssadik, 11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:08:30 https://vm.tiktok.com/ZMFLURU9K/
1.5K viewssadik, edited  17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ