Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.95K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 38

2022-09-17 13:58:34
Forever እና Funcam Website እድሳት ላይ ስለሆነ Server ማስሞላት የምትፈልጉ ትንሽ ታገሱ።
8.5K viewssadik, edited  10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 12:35:04
MultiChoice Ethiopia
ከሰኞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም (Monday 19 September 2022 ) ጀምሮ በDstv  ይፋዊ ስርጭቱን ይጀምራል፡፡
አቦል ዱካ(147& 466)

የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት መባቻ ተከትሎ የነባሩ አቦል እህት የሆነና “አቦል ዱካ” የተሰኘ ተወዳጅ ቻነል በዲኤስቲቪ ቻነል 147 እና 466 ላይ በኤምኔት አማካኝነት ለኢትዮጵያውያን ደንበኞች አበርክቷል፡፡
ለጎጆ እና ቤተሰብ ፓኬጅ ተጠቃሚ ደንበኞች ተወዳጅ የመዝናኛ ቻነል ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
8.5K viewssadik, 09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 16:57:36 https://vm.tiktok.com/ZMNEt5KTB/
1.1K viewssadik, 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 22:07:41
ያለምንም ኢንተርኔት በLEG ብቻ


LEG N24+ PLUS JAGUAR

LEG 24+ ULTRA JAGUAR
2.8K viewssadik, edited  19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 21:46:01
Iphone 14 pro max
@2 will buy this for you
2.9K viewssadik, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 21:16:48 https://vm.tiktok.com/ZMNKpyeb6/
4.6K viewssadik, 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 21:12:50 ለስልክ እና ለተለያዩ android የሚሆን አማራጭ
dstv በነፃ

https://vm.tiktok.com/ZMNKh5oBp/
2.4K viewssadik, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 20:38:00
LEG N24 +PLUS FOREVER በቅርቡ አዲስ ነገር ይኖራል

ከLEG ጋር ወደ ፊት
2.5K viewssadik, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 19:57:39
አሁን በቀጥታ በተለያዩ የነፃ አማራጮች
2.5K viewssadik, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 11:25:23
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች !

1:45 ሉዶጎሬትስ ከ ሮማ

1:45 ዙሪክ ከ አርሰናል

4:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ሶሴዳድ

4:00 ላዚዮ ከ ፌይኖርድ

* የዩሮፓ ሊግ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታዎች ሙሉ መርሐ ግብር ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።
2.9K viewssadik, 08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ