Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.81K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2022-09-26 17:59:47 የመጨርሻው የLEG N24+ Plus forever software ሁሉም የተሟላለት
የ1 አመት ከ3 ወር forever Server
የ7 ወር Apollo Iptv
እና Gshare pro የተጫነበት
2.6K viewssadik, edited  14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 15:19:32
LEG N24+pLUS FOREVER ያለምን ተጨማሪ ወጪ APOllo iptv የ6 ወር ተጨምሮለት ሪሲቨሩን ከዚ በፊት የገዛችሁ ምንም መንካት አይጠበቅባችሁም ባለበት ይቀጥላል

ከ LEG ጋር ወደፊት መልካም ቀን
2.9K viewssadik, 12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:34:31 https://t.me/+SdprkulmtzBD4TRP
2.0K viewssadik, 17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:26:49
ከ 60,000 በላይ ተከታዮች የነበሩት የTIKTOK ገፃችን በCopyright ምክንያት Block ስለተደረገ አዲስ የTiktok ገፅ ከፍተናል። በቅርቡ በጣም ለየት ለየት ያሉ ዕቃዎችን ፣ እንዱሁን አጫጭር መማሪያ Videoዎችን ለእናነተ እናደርሳለን። እስከዛው ድረስ Follow በማድረግ አብራችሁን ሁኑ

አብረን ሆነን የተሻለ ነገር እንሰራለን መልካም ጊዜ

tiktok.com/@sadikdish1

https://vm.tiktok.com/ZMFRk6qdc/
2.5K viewssadik, edited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 17:26:23
Now Live ኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ Addis TV HD ላይ ይከታተሉ ።
10:00 | ኢትዮጵያ ከ ዲሪ ኮንጎ
ድል ለዋልያዎቹ
3.4K viewssadik, edited  14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 15:12:47
#ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ከ 23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ለሚያደርገው ተጠባቂ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ደርሷል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚያደርገውን ጨዋታ በአዲስ ቲቪ እና በፌዴሬሽኑ የማህበራዊ ገፅ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።

መልካም እድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን
3.8K viewssadik, edited  12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 14:03:33 Install this too to be play the live video from YACINE TV
4.6K viewssadik, 11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 15:57:39 https://vm.tiktok.com/ZMFeYMqQC/


ETV መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሳምንት የተመረጡ ጨዋታዎችን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ለማስተላለፍ ከሊጉ ጋር መስማማቱን በስፖርት ዜና ሰዓቱ ገልጿል።

እንዲሁም ከጨዋታ በፊት የቡድኖች ዝግጅትም እንደሚያቀርቡ ገልፀዋል በተጨማሪ የኳታሩን አለም ዋንጫ ሙሉ ጨዋታ እንደሚያስተላልፉ ገልፀዋል።

https://vm.tiktok.com/ZMFeYMqQC/
8.9K viewssadik, edited  12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 09:52:24 በትንሽ ኢንተርኔት ኮኔከሽን የሚሰራ


በውስጡም ያካተታቸው ቻናሎች
       
        DSTV
        BEIN SPORT
        CANAL+
        OSN
        YES SPORT (AMOS)
        KIDS CHANNEL.....etc
      

==ለተላያዩ ነፃ APPLICATION ይቀላቀሉ==
           https://vm.tiktok.com/ZMFJL3dTV/
7.1K viewssadik, edited  06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 22:04:55
በተለያዩ የነፃ ቻናሎች በቀጥታ

LEG 24+ ULTRA JAGUAR ትክክለኛ 4K
7.5K viewssadik, edited  19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ