#ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ከ 23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ለሚያደርገው ተጠባቂ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ደርሷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚያደርገውን ጨዋታ በአዲስ ቲቪ እና በፌዴሬሽኑ የማህበራዊ ገፅ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ። መልካም እድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 3.8K viewssadik, edited 12:12