Get Mystery Box with random crypto!

Smart ያልሆነ Tvዎን Smart ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ ይህንን Post | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

Smart ያልሆነ Tvዎን Smart ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ ይህንን Post ያንብቡ

- የዕቃው ስም MI TV STICK እና MI TV BOX ይባላል።
• 8GB Storage ስላለው የተለያዩ Application ከPlaystore ላይ በመጫን መጠቀም ይችላሉ።
•Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
•የBluetooth remote ስላለው እስከ 15 ሜትር ድረስ ያለምንም መቸገር መጠቀም ይችላሉ። ሪሞቱ Builtin mic ስላለው የድምፅ ትዛዞችንም መጠቀም ይችላሉ። "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን
•Download app በመጫን playstore ላይ የሌሉ App መጫን ይችላሉ።
•በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል።

ብዛት ለምትፈልጉ አስታየት አለው

ዋጋው - 4700 ብር ነው።
Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251 91 1646254