Get Mystery Box with random crypto!

ከ TV VARZISH የተሰጠ መግለጫ በፊፋ አጋሮች ጥያቄ ምክንያት 'TV VARZISH' እና 'FO | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

ከ TV VARZISH የተሰጠ መግለጫ

በፊፋ አጋሮች ጥያቄ ምክንያት "TV VARZISH" እና "FOOTBALL HD" ቻናሎች የኳታር አለም ዋንጫ ውድድር በሳተላይት ማስተላለፍ አይችሉም።

ስለዚህ TV VARZISH የአለም ዋንጫን አያሳይም



የትኛው የነፃ ቻናል ውድድሩን ያሳያል የሚለው የሚታወቀው ውድድሩ ሲጀመር ብቻ ነው