Get Mystery Box with random crypto!

Ac

የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac
የሰርጥ አድራሻ: @aconcise
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37
የሰርጥ መግለጫ

- Contact and Ads - @Concise_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 39

2023-01-11 17:56:04
ከ TOFEL እና IELTS በዚ ግዜ በስፋት ተመራጭ እንዲሁም ተቀባይነትን እያገኘ የመጣው የ DUOLINGO ENGLISH TEST ፈተናን ለመፈተን አስበዋል ?

በ 3000 ብር ብቻ  

የ DUOLINGO ፈተናን ይውሰዱ ።

የ 5 ተኛ ዙር የ DUOLINGO ስልጠናን የፊታችን ሰኞ እንጀምራለን ይመዝገቡ ።

በተጨማሪ የ TEST CENTER አገልግሎትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን ።

         በ 09-65-31-26-66
        @leinadani እና በአካል

        ይመዝገቡ፣መረጃን ይጠይቁ

አድራሻ :  22 መክሊት ህንፃ አጠገብ ንብ ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 .

ለተጨማሪ https://t.me/premiumduolingo
2.3K viewsDaniel Elias, 14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 16:04:13 Bahidar University.

Organic Chemistry.

Final Exam 2015.

ከነ ትክክለኛ መልሱ ፤ በቀጣይ ፋይናል ለምትፈተኑ የጤና ተማሪዎች እንደ ማጣቀሻነት ይጠቅማችሗል።

━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
2.1K viewsDaniel Elias, edited  13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 11:39:52 ሰላም የተከበራችሁ የ Freshman 2015 ቤተሰቦች።

እንደሚታወቀው የ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል። የ መጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ፈተናቸው ታርሞ ውጤት የተሰራ ሲሆን ፤ በተለያየ ምክንያት ፈተናውን መፈተን ያልቻሁ የ ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ፈተናቸው በአሁኑ ሰአት እየታረመ ሲሆን በቅርቡ ተጠናቆ አጠቃላይ ውጤት ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ውጤት ከተለቀቀ በሗላ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ ተነግሮ በያዝንው ወር መጨረሻ ድረስ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚገቡ ይጠበቃል።

እኛም ይህን ታሳቢ በማድረግ ፤ ግቢ ና ኮሌጅ ለምትገቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ ፤ ለፍሬሽማን ኮርስ የሚያስፈልጋችሁን አስፈላጊ የሚባሉ ማቴሪያሎችን በሙሉ ልናቀርብላችሁ በዝግጅት ላይ ነን።

እናንተም ጓደኞቻችሁን ወደዚህ ቻናል እንዲገቡ በመጋበዝ የዕድሉ ተጠቃሚ አድርጓቸው።

Freshman 2015.

Join and share

https://t.me/FRESH_2015
https://t.me/FRESH_2015
2.7K viewsPhilla Man, 08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 08:13:35 Physiology - 1 JOHARI MBBS.pdf

━━━━━━━━ ● ━━━━━━━━
𝑫𝒐𝒄𝒕𝒐𝒓𝒔 𝑭𝒐𝒖𝒏𝒕𝒂𝒊𝒏
@coctutorial
@coctutorial
Join           sharE
533 viewsDaniel Elias, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 18:14:13
በተለያዩ ትምህርታዊ ና ትምህርታዊ ያልሆኑ ግሩፖች ላይ በ 50 ብር ና በ 75 ብር 5GB የኢኔተርኔት ፓኬጅ እንሸጣለን እያሉ የሚያጭበረብሩ ተራ ልክስክስ ተማሪዎች ስላሉ ተጠንቀቁ።

Concise Education
1.6K viewsDaniel Elias, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 17:04:32
የማይቻል ነገር በEntrance hub ተችሏል

በሀገራችን ከዚህ በፊት የተጠየቁት ጥያቆዎችን በአንድ ቦታ ማግኘት በጠም ከባድ መሆኑ ይታወቃል

➩ Entrance hub ይህ ክፍተት ሙሉ በሙሉ ቀርፏል

➩1990 ጀምሮ የEntrance ወይም የ12ኛ ክፍል ጥያቄዎችን እና ከ1993 ጀምሮ የMatirc ወይም የ10ኛ ክፍል ጥያቄዎችን አሰባስቦ ይዟል

ከ2013 ጀምሮ ጥያቄዎች እየሰበሰበ ቆይቶ ለ2015 ተፈታኞች ሁሉንም ጥያቄዎች ከነሙሉ መብራሪያ ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል

ዛሬ ለማሳያ ያህል የድሮ 10 ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሀገራችን ማሰጠት ከጀመረበት ከ1993 እስከ ቆመበት 2011 ድረስ ያሉ ሙሉ ጥያቄዎች በእጃችን እንደለ እንድታውቅ ከ1993_2002 ድረስ ያሉት ብቻ አቅርበንላችኋል

ከሁሉንም ጥያቄዎችን ከፕሮግራማችን መሠረት ለተማሪዎቻችን የምናቀርብ ይሆናል
ጥያቄዎቹን ከነመልሳቸው ለማግኘት

በመመዝገብ የEntrance hub ቤተሰብ መሆን አለብዎት

ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ
@EntranceHubbot
    ለበለጠ መረጃ
@EntranceHubEthiopia
ይጎብኙ
   ይደውሉልን
+251917318110
+251948398047
2.1K viewsEntrance HUB Admin, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 22:09:08 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የሚገለጽበት ጊዜ እየደረሰ ነው። እና የዩንቨርስቲዎች እና የ'ፊልድ' መረጃዎችን መመርመር በጣም አስፈላጊ ነው የፊልድ እና ዩንቨርስቲን የሚመርጡበት ጊዜ እየደረሰ ስለሆነ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ እና ስለ ዩኒቨርሲቲዎች እና የፊልድ መረጃዎች ያግኙ!

@freshm_students
@freshm_students
1.1K viewsQubee, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 21:36:48 ለስራ የሚሆን የሚሸጥ የቴሌግራም ቻናል አለን ያናግሩን በተመጣጣኝ ዋጋ
@Drain_zM
@Drain_zM
1.9K viewsMikyas, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 16:49:46 ለፋይናል ፈተና የሚያዘጋጃችሁን የ Psychology ትምህርት በአማርኛ በግልፅ የተብራራ ትምህርት የ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር ከሆነው ታምሩ ማግኘት ይችላሉ። ዩቲቡን subscribe እና share በማድረግ አሪፍ አሪፍ ትምህርቶችን ይከታተሉ።

To access lectures of Psych in Amharic click the YouTube link:
https://www.youtube.com/channel/UCqqhRfFSnAFLTrEaVFG-m0Q/videos

Lecturer Tamiru
3.2K viewsDaniel Elias, 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 12:10:40 James stewart calculus

Applied Math Reference Second Semester Freshman Course.

A+ Tutorial Class
1.4K viewsDaniel Elias, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ