Get Mystery Box with random crypto!

Ac

የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac
የሰርጥ አድራሻ: @aconcise
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37
የሰርጥ መግለጫ

- Contact and Ads - @Concise_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 40

2023-01-09 07:36:28
ወደ ትምህርታችን ተመልሰናል .........
ዛሬም እንቀጥላለን
አዲስ መቀላቀል የምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ

ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ
@EntranceHubbot
    ለበለጠ መረጃ
@EntranceHubEthiopia
ይጎብኙ
   ይደውሉልን
+251917318110
+251948398047

@Entrancehubbot
2.3K viewsEntrance HUB Admin, 04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 20:42:32 ለስራ የሚሆን የሚሸጥ የቴሌግራም ቻናል አለን ያናግሩን
@Captain_colombos
@Captain_colombos
606 viewsMikyas, 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 07:54:28 በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

በ Daniel Th and Daniel Sh ተፅፎ በ Concise English(@Aconcise) ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።

የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች


MATHEMATICS ( for natural science)

GENERAL PHYSICS

GEOGRAPHY

LOGIC & CRITICAL THINKING

COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I

PSYCHOLOGY

PHYSICAL FITNESS

እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።

MATHS

11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው።

በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::

Logic and critical thinking

ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው ። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም ።

ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ።

1ኛ) Concise introduction to logic

2ኛ) freshman logic

Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት ። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን ፈተና ትሰሩታላችሁ ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል ። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው ።

Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ ። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት ። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ

1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። A+ tutorial Class ላይ ትምህርቱ ግልፅ በሆነ መንገድ ስለሚሰጥ እዛ ላይ ተመዝግባችሁ መማር።

2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው።

3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት ። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ ።

Communicative English skill I

ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡ ። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ

Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%)

Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።)

ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።

Geography

ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ ::

Psychology

ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ።
ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ።
11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ A+ የናንተ ናት ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።

General Physics

General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::

Physical fitness

ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው ። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ ። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም:: pass or fail ነው የምትባሉት።

በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ቀጣይ እንልክላችሗለን::

Join and share

https://t.me/FRESH_2015
https://t.me/FRESH_2015
1.2K viewsDaniel Elias, 04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 14:39:40 General chemistry Julian oliver 9th Edition .

With sufficient Exercises

50 Mb use wifi to download .

A+ Tutorial Class

━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
4.0K viewsDaniel Elias, edited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 11:16:01
መልካም የ ገና በዓል

Concise Education

ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል ይመኛል።


@Aconcise
4.1K viewsDaniel Elias, edited  08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 10:45:35
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል


ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት

ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ


ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል
155 viewsᴅᴀɢɪᴍ , 07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 10:36:38
ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

ትምህርት ሚኒስቴር
337 viewsᴅᴀɢɪᴍ , 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 10:35:56
ዛሬ ይጠናቀቃል !!


ለገና ለ 20 ተወዳዳሪዎች ለያንዳንዳቸው ከ1500 እስከ 20,000ብር በይፋ የሚሸለሙበት ውድድር ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀረው

አሁንም ውድድሩን ለመቀላቀል ስለውድድሩ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት
https://t.me/line_addis_consultancy_bot?start=r0976345804
277 viewsPhilla Bura, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 12:53:09 Civics and Moral Education.

Short Note.

ሞጁሉ ለተንዛዛባችሁ ፍቱን መድሐኒት.

━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
3.2K viewsDaniel Elias, edited  09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 08:32:19
2 ቀናት ብቻ ቀሩት

ለገና እስከ 20000 ሺህ ብር በይፋ የሚሸለሙበት ውድድር ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት

ድርጅታችን የላይን-አዲስ ኮንሰልታንሲ  ላለፉት አምስት አመታት ለበርካቶች የውጭ ሀገር የጉብኝትና የት/ት ጉዞዎችን በማመቻቸት እንዲሁም የከፍተኛ እንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና በመስጠት በዘርፉ ቀዳሚ ድርጅት ነው። 

አሁንም ውድድሩን ለመቀላቀል ስለውድድሩ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት
https://t.me/line_addis_consultancy_bot?start=r0976345804
https://t.me/line_addis_consultancy_bot?start=r0976345804
3.4K viewsPhilla Bura, 05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ