2023-05-18 19:08:04
16) D... ምርጫ A Fallacy of weak analogy ነው ፤ ምርጫ B Fallacy of inductive Generalization ነው ፤ ምርጫ C False Cause Fallacy ነው ፤ ምርጫ D ደግሞ Equivocation ነው። ምርጫ A, B ና C በሙሉ Fallacies of weak induction ናቸው ፤ ምርጫ D ግን Fallacies of Ambguity ነው ስለዚህ D ይለያል።
17) E... ዙሪያ ጥምጥም ነው የሔደው ... circular reasoning ብለን የተማርነው።
18) D... የማይሆን ንፅፅር ተጠቅሟል።
19) E
20) A... በዙሪያው(circumstance) ያለውን ነገር ነው የጠቀሰው ፤ የ ህወሓት ደጋፊ ነው ፤ ህወሓት ባካሔደው ህገ-ወጭ ምርጫ ላይ ብቸኛው ታዛቢ ነው የሚሉትን እንደ ማስረጃ ተጠቅሞ ነው የ ትሮንቮልትን ሀሳብ ውድቅ ያደረገው።
21) D... ምክንያቱም Can not tolerate የሚለው ና unacceptable የሚለው ቃል ተመሳሳይ ናቸው ፤ ማስረጃው ና ድምዳሜው ላይ ተመሳሳይ ቃል ሲጠቀም begging the question fallacy ይፈፀማል ብለናል። begging the question በሶስት አይነት መንገድ ይፈፀማል ተምረንዋል አንብቡት።
22) D
23) C... Being the most innocent student in the school, Girma loves Kalkidan. ማን ነው innocent ? ግርማ ወይስ ቃል ኪዳን? ማን እንደሆነ በትክክል አይገልፅም ስለዚህ ዓ.ነገሩ ላይ የትርጉም አሻሚነት ተፈጥሯል። የ ቃላት አሻሚነት ቢሆን ማለትም ሁለት የተለያየ ትርጉም ያለው ቃል በ argument ቱ ውስጥ ቢኖር ኑሮ Equivocation ይፈፀም ነበር ፤ እዚጋ ግን የቃል አሻሚነት ሳይሆን የ ዐ.ነገር አሻሚነት ነው የተፈጠረው ፤ የዐ.ነገር አሻሚነት ደግሞ የሚፈጠረው በ Grammar error ነው ፤ dangling modifier ነው ችግሩ የዚህ ዐ.ነገር። Amphipoly ነው።
24) A ...Naughtiest, Mischievous የመሳሰሉ በስድብ የተሞሉ ቃላትን እንደ ማስረጃ ተጠቅሟል ምክንያታዊ ማስረጃ ከማቅረብ ይልቅ። ስድብ ከሆነ ደግሞ Argument against the person, Abusive Fallacy ነው። ተምረንዋል።
25) C... missing the point fallacy መፍትሔው ከችግሩ የባሰ fallacy ብለን ተምረንዋል። ትምህርት ቤት መዝጋት መፍትሔ አድርጎ አቅርቧል። ግን ይሕ መፍትሔ ከተጠቀሰው ችግር የባሰ ነው።
26) A... Straw Man Fallacy የተናጋሪውን ወይም የፃፊውን ሀሳብ በማጋነን ወይም በማጣጣል ለትችት እንዲመች በማድረግ መቃወም ነው። How ridiculous የሚለው የ Evolutionist ሀሳቦችን ለማጣጣል የቀረበ ነው። ከዛ በሗላ እንደ ጉድ ይሸረግዳቸዋል ፤ ከዛ የነሱ ሀሳብ ውድቅ ነው ይላል።
1.4K views16:08