Get Mystery Box with random crypto!

Ac

የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac
የሰርጥ አድራሻ: @aconcise
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37
የሰርጥ መግለጫ

- Contact and Ads - @Concise_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-18 19:08:04
11) B... አባላቶቹን ስለዘረዘረ።
12) D... For the purpose of Law የሚለው የ ቃሉን vaguesness ለማስወገድ የተጠቀመው ነው። ስለዚህ precising definition እንጠቀማለን።
13) B
14) D... inferior school, communist-inspired policy የመሳሰሉትን የግል ምልከታን የሚያንፀባርቁ ስሜታዊ ቃላትን ተጠቅሟል ፤ ስሜታዊ ቃላትን በመጠቀም define ማድረግ ደግሞ persuasive definition ነው።

15) C... Tall የሚለው ቃል vague ነው ፤ ምክንያቱም Tall የሚባለው ከስንት ሜትር እስከ ስንት ሜትር እንደሆነ አይታወቅም፤ ያ ማለት ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ትርጉም አለው tall ለሚለው ቃል። ለምሳሌ ለአንዳንዱ tall ማለት 1.70m ሊሆን ይችላል ለሌላው ደግሞ 1.90ሊሆን ይችላል። Bank የሚለው ቃል ግን Ambiguous ነው ማለትም ሁለት አሻሚ ትርጉም አለው እነርሱም ወንዝ bank ይባላል ፤ የገንዘብ ተቋምም ባንክ ይባላል።
1.0K views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 19:08:04 7) C... ሁሉም ኢኮኖሚስቶች ሳይንቲስት ናቸው ማለት ፤ ሁሉም ሳይንቲስት ኢኮኖሚስት ነው ማለት አይደለም። ሙሀመድ ሳይንቲስት ነው ነገር ግን ኢኮኖሚስት ላይሆን ይችላል ፤ ስለዚህ invalid ነው። ፎርሙላውን ነግሬያችሗለሁ አይደል ፥ በፎርሙላው መሰረት መስራት ትችላላችሁ። ምን አይነት Fallacy ነው ይኸ? formal fallacy ነው ፤ በፎርሙ(ቅርፁ) መለየት ስለምንችል።

8) C... cognitive meaning ና Emotive meaning ተምረናል አይደል። Emogitive Meaning ስሜት አዘል በስሜት የተሞላ ቃላቶችን ይይዛል። Cognitive Meaning ግን ከስሜት ነፃ በሆነ መልኩ ሀሳብን በምክንያታዊነት ማቅረብ ነው። Choice A ላይ stunning የሚል ስሜታዊ ቃል አለ ስለዚህ Emotive ነው ፤ Choice B ላይ spoiled የሚል ስሜታዊ ቃል አለ ፤ choice c ላይ ቀጥታ ዕውነታውን ነው ያስቀመጠው ፤ Choice D ላይ ደግሞ functioning brain rejects religious fundamentalism ማለቱ አዕምሮኣቸውን በትክክል የሚጠቀሙ ሰዎች ለሀይማኖት ተገዢ አይደሉም የሚል የተዛባ ስሜት ተኮር የግል ሀሳብ ነው እንጂ በምክንያት የተደገፈ ማስረጃ አላቀረበም ስለዚህ emotive ነው። Choice E ላይ ደግሞ moronic የሚል ስሜታዊ ስድብ አዘል ቃል ተጠቅሟል ስለዚህ emotive ነው። ቻፕተር 3 ላይ ተምረንዋል ፤ ወደ ሗላ ተመልሳችሁ ማንበብ ነው።

9) A ... ምርጫ B, C ና E ን ጣሏቸው፤ መልስ እንደማይሆኑ ግልፅ ነው። ሊያምታታ የሚችለው D ና A ነው። Precising definition ዋና አላማው vaguness ን መቀነስ ነው ፤ Contract የሚለው ቃል vague አይደለም ፤ ማለትም ሁሉም ሰው የተለያየ ትርጉም ሊሰጠው አይችልም ፤ ለሁሉም ሰው ተመሳሳይ ነው contract ማለት ስምምነት ነው ፤ ከዚህ የተለየ ትርጉም ማንም ሰው ሊሰጥ አይችልም ስለዚህ ምርጫ D አይሆንም። ስለዚህ A መልሱ ነው። Contract የሚለው define ተደራጊው ነው አንዱ የ agreement አይነት ነው ፤ የ agreement ንዑስ ቡድን ስለሆነ species ነው ፥ Agreement የሚለው Geneus ነው።

10) C... Rules of Lexical definition
1.0K views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 19:08:04
Part II : Choice

1) B... Topic sentence ሱን expand ነው ያደረገው።
2) C
3) D
4) D
5) B... prediction ስለሆነ inductive ነው ፤ እስካሁን ድረስ ለዋንጫው ተሳትፎ አለማድረጉ ፤ ቀጣይም ለዋንጫው መሳተፍ አይችልም ብሎ ለመተንበይ ጠንካራ ማስረጃ ስለሆነ strong ነው።
6) B... Analogy ስለሆነ inductive ነው ፤ ሁለቱም አሜሪካዊ ስለሆኑ ብቻ ተመሳሳይ አስተሳሰብ አላቸው ማለት ይከብዳል ፤ weak analogy ነው።
973 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 19:08:03
#Logic

የአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ የአምና ፋይናል ነው።

Part I : True/False

1) False... False የሆነበት ምክንያት even if the specific case is not an exception በሚለው ነው።

2) False ... Appeal to ignorance ሳይሆን Appeal to unqualified authority ነው። ተምረንዋል ፤ በአንድ ነገር ላይ የተዛባ ወይም አድሎአዊ(bias) ሀሳብ የሰጠ ሰው ቢኖር ፤ የዛን ሰው የተዛባ ሀሳብ እንደ ማስረጃ በመጠቀም ሰውየው ስለሰጠው ሀሳብ ሌላ ሰው ድምዳሜ ሲሰጥ ነው። ተምረንዋል unqualified authority በሶስት አይነት መንገድ እንደሚፈፀም ፤ አንብቧቸው ቲቶርያሉ ላይ አሉ።

3) True ... Formal fallacy የ ቅርፅ ችግር ነው ፤ informal fallacy ግን ስህተት የሆነውን አስተሳሰብ(bad argument) ፤ ትክክል(good argument) አስመስሎ ማቅረብ ነው። illusion(ማደናገሪያ) መፍጠር ነው ብለን ተምረንዋል።

4) True ... ምክንያቱም Formal Fallacy የሚፈጠረው በቅርፅ(form) ችግር ነው ፤ ማለትም ቅርፁ invalid form ሲኖረው ነው። ፎርሙላውን ተምረናል።

5) False ... chain of reaction ማለት አንዱ ችግር ሌላ ችግር መውለድ ነው ሌላው ችግር ደግሞ ሌላ ችግር ይወልዳል። በዚህ ጊዜ ለሁሉም ችግር የመጀመሪያውን ችግር ተጠያቂ ማድረግ slippery slope fallacy እንዲፈፀም ያደርጋል። ነገር ግን በትክክልም ለሁሉም ችግር ተጠያቂው የመጀመሪያው ችግር ከሆነ(if there is good reason to believe that the chain of reaction actually occurs) ፤slippery slope Fallacy አይፈፀምም።

A+ Tutor
1.3K views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 13:14:34 ATTENTION

አንደኛ ዙር CoC Tutorial አራት ቀን ብቻ ይቀራል

ከ እሁድ - ግንቦት 20, 2015 በኋላ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ በይፋ ይጀምራል

አንደኛ ዙር Final CoC Tutorial Examination ቅዳሜ ይካሄዳል፣ ስለዚህ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች አንደኛ ዙር ምዝገባ እስከ ቅዳሜ ብቻ እንደሆነ ማሳወቅ እንወዳለን።

ታዲያም የሁለተኛ ዙር ምዝገባ እሁድ 3:00 ይጀምራል


እኛም እንደ Channel ; ተማሪዎቻችን ለብዙ ዓመታት የለፉበት ህልም መና ሆኖ እንዳይቀር ላለፉት ሶስት ዓመታት ለፍሬሽማን ተማሪዎች Medicine, Dental Medicine, pharmacy እና Anesthesia,.. ለመግባት ለሚወስዱት የCoC ፈተና መርሃግብር አዘጋጅተን ተሳላጭ በሆነ መልኩ ስናሰናዳ ቆይተናል።

CoC Tutorial, ለፍሬሽማን ተማሪዎች የሁሉንም ዓመት (2012, 2013, 2014) Medicine መግብያ ፈተና በሚመች ሁኔታ እያስተማረ ይገኛል።

ያዉ as we all know ; ሁሉም ዩኒቨርሲቲ Mid-Exam ስለ ጨረሱ ፣ የCoC Tutorial ትምህርት አሁን ስለ CoC ሁሉም ነገር አዋህዶ፣ በጣም በተደራጀ መልኩ እያቀረበ ይገኛል

➜ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ ለ CoC ፈተና በአማካይ አንድ ወር ብቻ ይቀራል ፣ ስለዚህ ምን ይጠብቃሉ !?... በርግጥም መጨረሻው ጋር ደርሳችኋል
...
Come To us as Students and leave us As A Doctor

ለምዝገባ @coctutorpremiumbot

Official CoC Tutorial for Freshman Students
https://t.me/+CQeOgdJAzbNlMzBk
https://t.me/+CQeOgdJAzbNlMzBk


ለ Freshman CoC መረጆ
0930382394
2.9K views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 21:05:11 Psychology final Exam

Addis abeba University

ቀሰም አካዳሚ


━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
3.2K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 16:05:03 ምን ይፈልጋሉ

Mid Exam
     Final Exam
     Assignment's እና
     የፕሮፌሰሮች Note's... ወዘተ...

እስካላችሁበት የሚያደርስ ቻናል እነሆ ዛሬ በይፋ ልናበሥራችሁ መጥተናል።

ምን ይፈልጋሉ??
2.9K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 11:30:33 የ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ 2013 logic Mid Exam ነው።

Geography Practice Exam part 001

LOGIC and CRITICAL THINKING PRACTICE EXAM BY part 001

COMMUNICATIVE ENGLISH LANGUAGE SKILL I practice Exam part 001


LOGIC AND CRITICAL THINKING practice Exam part 002

ANSWER TO LOGIC AND CRITICAL THINKING PART 002

LOGIC AND CRITICAL THINKING practice Exam Part 003

LOGIC AND CRITICAL THINKING Answer part 003

GENERAL PHYSICS practice Exam part 001


Answer to General physics part 001
3.0K views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 05:37:29
Addis Ababa University.

Emerging Technology Final Exam.


━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
3.1K viewsedited  02:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 10:17:00 Exit Exam ለሚፈተኑ የ Chemical Engineering ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው ፤ ገራሚ ገራሚ ጥያቄዎች አሉት።

Concise Education
3.0K views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ