2023-03-30 19:05:02
#logic
እስካሁን ስለ Valid ና invalid argument አዬን። ካስታወሳችሁ form of deductive argument የሚባሉት ፤ Argument based on pure mathematics, Argument from definition, categorical syllogism, hypothetical syllogism ና Disjunctive syllogism ናቸው። ታዲያ እነዚህ deductive argument ቶች Valid ናቸው ወይስ invalid አስተውሉ
Argument based on pure mathematics ሁልጊዜም ቢሆን Valid ነው። invalid መሆን አይቻልም። ምክንያቱም እንደ ማስረጃ የምንቀመው የማትስን ህግ ስለሆነ ፤ ማስረጃውን መሰረት በማድረግ የሚሰጠው ድምዳሜ ውሸት መሆን አይቻልም።
Argument from definition ሁልጊዜም ቢሆን Valid ነው። invalid መሆን አይቻልም። ምክንያቱም ማስረጃው ላይ የሚገኝ የአንድን ቃል ትርጉም ድምዳሜው ላይ ስለምንጠቀም ወይም ድምዳሜው ላይ የሚገኝ የአንድን ቃል ትርጉም ማስረጃው ላይ ስለምንጠቀም ፤ ማስረጃው ለድምዳሜው ሙሉ ዋስትና ይሆነዋል።
Disjunctive Syllogism ሁልጊዜም ቢሆን Valid ነው ፤ invalid መሆን አይችልም። በነገራችን ላይ disjunctive syllogism ድሮ በኛ ዘመን Modus Tollendo Ponens(MTP) ተብሎ ነበር የሚጠራው።
ስለዚህ ከላይ ያሉት ሶስቱ deductive form.of argument በሙሉ Valid ናቸው።
ፈተና ላይ እንዲህ ብትጠየቁስ
Of the following argument, identify the invalid argument?
A) 2x + 2 =8. Therefore, x=3
B) My pet is a cat or my pet is a dog. My pet is not a dog. Given that, my pet is a cat.
C) Cholesterol is endogenous with humans. Therefore, it is manufactured inside the human body.
D) None.
መልሱ D ነው። ምክንያቱም ሁሉም Valid ናቸው።
Choice A ፤ Argument based on pure mathematics ነው።
Choce B ፤ Disjunctive syllogism ነው።
Choice C ፤ Argument from Definition ነው።
Argument based on pure maths, Argument from definition ና disjunctive syllogism ፤ ሁልጊዜም ቢሆን valid ናቸው።
Categorical Syllogism ና Hypothetical Syllogism ስ ተመልከቱ
Categorical Syllogism ፤ Valid ሊሆን ይችላል ፥ invalid ም ሊሆን ይችላል።
Hypothetical Syllogism ፤ Valid ሊሆን ይችላል ፥ invalud ም ሊሆን ይችላል።
እስኪ የሁለቱንም Syllogism ሞች Validity እንመልከት። ከ Categorical Syllogism እንጀምር። አይዟችሁ ቀላል ነው።
ተወዳጆች ሆይ Categorical Syllogism Valid መሆኑን ወይም invalid መሆኑን ለማወቅ ፎርሙላውን ልንገራችሁ ፤ ከዛ በፎርሙላው መሰረት አንድ Deductive argument ፤ Valid ወይም invalid መሆኑን መለየት እንችላለን። ተከታተሉኝ ዳኒ ነኝ
Argument 1All Ethiopians eat Bread.
Thomas eats Bread.
Therefore, Thomas is an Ethiopian.
invalid ነው። Thomas ኢትዮጵያዊ ነው የሚለው conclusion ውሸት ሊሆን ይችላል። እንዴት? ከላይ የቀረቡት ሁለቱ ማስረጃዎች ለ ድምዳሜው ሙሉ ለሙሉ ዋስተና መሆን አይችሉም።
ምክንያቱም
ሁሉም ኢትዮጵያኖች ዳቦ ይመገባሉ።
ቶማስ ዳቦ ይመገባል።
ስለዚህ ቶማስ ኢትዮጵያዊ ነው።(ውሸት ሊሆን ይችላል።
ምክንያቱም ቶማስ ኬኒያዊ ቢሆንስ? አሜሪካዊ ቢሆንስ? ጀርመናዊ ቢሆንስ? ስለዚህ ድምዳሜው ውሸት መሆን ይችላል። ምክንያቱም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዳቦ ይመገባሉ ማለት ሁሉም ዳቦ ተመጋቢ የግዴታ ኢትዮጵያዊ ነው ማለት አይደለም። ስለዚህ ቶማስ ኬንያዊ ዳቦ ተመጋቢ ሊሆን ይችላል።
ተመልከቱ
Ethiopian የሚለውን 'A' ብለን ብንሰይመው።
Bread የሚለውን 'B' ብለን ብንሰይመው።
Thomas የሚለውን 'C' ብለን ብንሰይመው።
በስያሜው መሰረት Argument 1 ይህን ይመስላል ።
All
A are
B.
All
C are
B.
Therefore, All
C are
A.
የሚል ቅርፅ ይኖረዋል። ስለዚህ የዚህ አይነት ፎርሙላ ያለው ማንኛውም Deductive argument invalid ነው።
ሌላ ምሳሌ
All elephants are animals.
All mammals are animals.
Thus, all elephants are mammals.
Valid ወይስ invalid ነቃ ነቃ በ A+ Tutorial። እንደዚህ አይነት ጥያቄ ፈተና ላይ በየአመቱ ይወጣል በደንብ ተረዱት ፤ በቃ ከላይ የነገርኳችሁን ፎርሙላ መያዝ። invalid ነው። እንዴት ተመልከቱ
Elephant የሚለውን ፤ 'A' ብለን ብንሰይመው።
Animals የሚለውን ፤ 'B' ብለን ብንሰይመው።
Mammals የሚለውን ፤ 'C' ብለን ብንሰይመው።
All A are B.
All C are B.
Therefore, All C are A.
የሚል ፎርሙላ አለው። የዚህ አይነት ፎርሙላ ያለው categorical syllogism deductive argument ደግሞ invalid ነው። ስለዚህ ከላይ ያለው Argument invalid ነው። ስለዚህ በቀላሉ A,B,C ብላችሁ ትሰይማላችሁ ከዛ ፎርሙላ ታወጣላችሁ ፤ ከላይ ካስቀመጥኩት ፎርሙላ ጋ የሚመሳሰል ከሆነ invalid ነው። ወይም ደግሞ ያለ ፎርሙላ በ reasoning ማግኘትም ትችላላችሁ። ይኸው
"all elephants are mammals" የሚለው conclusion ውሸት መሆን ይችላል። ምክንያቱም ሁሉም አጥቢዎች እንስሳት ናቸው ማለት ሁሉም እንስሳት አጥቢዎች ናቸው ማለት አይደለም። elephant እንስሳት ነው ግን ከቀረቡት ማስረጃዎች አንፃር elephant አጥቢ ላይሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም ሁሉም አጥቢዎች እንስሳት ናቸው እንጂ ሁሉም እንስሳት አጥቢዎች ስላልሆነ። ስለዚህ Conclusion ኑ ውሸት መሆን ስለሚችል invalid ነው። በትክክለኛው አለም ግን ኮ Elephant አጥቢ ናቸው ፤Logic ስለ ነባራዊ ዕውነታ አይጨነቅም። ከቀረቡት ማስረጃዎች አንፃር Elephant አጥቢ ላይሆኑ ይችላሉ።
ስለዚህ ለ Invalid argument ከላይ የሰጠሗችሁን ፎርሙላ በደንብ ያዙ። Chapter 5 Fallacy ላይ ስንደርስ እንማረዋለን ፤ ከላይ የሰጠሗችሁ የ invalid argument ፎርሙላ ፤ Formal Fallacy ይባላል።
አሁን ደግሞ ለ valid argument ፎርሙላ እናውጣ።
Argument 1 ንን እስኪ ቅርፁን እንቀይረው
Argument 2All Ethiopians eat bread.
Thomas is an Ethiopian.
Therefore, Thomas eats bread.
valid ነው። ስህተት ወይም እንከን የለበትም ምክንያቱም conclusion ኑ ውሸት መሆን አይችልም ምክንያቱም
ትምህርቶችን ተመዝግበው ይማሩ
@AplusTutorialbot
2.3K viewsedited 16:05