Get Mystery Box with random crypto!

11) B... አባላቶቹን ስለዘረዘረ። 12) D... For the purpose of Law የሚለው የ | Ac

11) B... አባላቶቹን ስለዘረዘረ።
12) D... For the purpose of Law የሚለው የ ቃሉን vaguesness ለማስወገድ የተጠቀመው ነው። ስለዚህ precising definition እንጠቀማለን።
13) B
14) D... inferior school, communist-inspired policy የመሳሰሉትን የግል ምልከታን የሚያንፀባርቁ ስሜታዊ ቃላትን ተጠቅሟል ፤ ስሜታዊ ቃላትን በመጠቀም define ማድረግ ደግሞ persuasive definition ነው።

15) C... Tall የሚለው ቃል vague ነው ፤ ምክንያቱም Tall የሚባለው ከስንት ሜትር እስከ ስንት ሜትር እንደሆነ አይታወቅም፤ ያ ማለት ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ትርጉም አለው tall ለሚለው ቃል። ለምሳሌ ለአንዳንዱ tall ማለት 1.70m ሊሆን ይችላል ለሌላው ደግሞ 1.90ሊሆን ይችላል። Bank የሚለው ቃል ግን Ambiguous ነው ማለትም ሁለት አሻሚ ትርጉም አለው እነርሱም ወንዝ bank ይባላል ፤ የገንዘብ ተቋምም ባንክ ይባላል።