Get Mystery Box with random crypto!

Ac

የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac
የሰርጥ አድራሻ: @aconcise
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37
የሰርጥ መግለጫ

- Contact and Ads - @Concise_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 38

2023-01-15 11:09:26



Active & passive voice Video 10 min Lesson

source " English lab " Youtube channel

ቻናሉን Youtube ላይ subscribe በማድረግ English Grammar Lesson ማግኘት ትችላላቹ Active and passive worksheet በ Paragraph መልክ እንዴት መስራት እንደምትችሉ ተዘጋጅቶላቹሀል በእርግጠኝነት ትወዱታላቹ ።


A+ Tutorial class .
2.6K viewsDaniel Elias, 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 08:23:56 C++ Final Exam 2015.

Bahirdar University.


━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
3.2K viewsDaniel Elias, 05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 23:09:37 ገራሚ የፊልም ቻናል
326 viewsᴅᴀɢɪᴍ , 20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 20:44:31 የ12ኛ ክፍል ዉጤት በሚቀጥለው ሳምንት ይለቀቃል ሲለቀቅ ቀድማችሁ የምታዩበት ሊንክ ከስር አስቀምጠንላችኃል !!

ማያ ዌብሳይት ከስር አስቀምጠንላችኃል
908 viewsᴅᴀɢɪᴍ , 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 20:28:14
ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት የምታዩበት ቻናል

https://t.me/+bsPn7ZSkOw1kNjk0
https://t.me/+bsPn7ZSkOw1kNjk0
773 viewsᴅᴀɢɪᴍ , 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 09:48:33 በEntrance Hub Ethiopia ባለፉት አመታትና አሁን ላይ ባለንበት ወርቃማ ቀናቶች ምን ምን ተከናወኑ

መነሻችንን የኢትዮጽያ መጽሃፍትን በአማርኛ ዳሰሳ እና ማብራሪያ በማድረግ ጀምረን ፣ መድረሻችንን አለም  ድንቅ ብሎ ከመዘገባቸው መጽሃፎች ጎራ ተሰልፈን በDollar ብዙ ወጪ በማድረግ  ውድ ውዱን መርጠን ለተማሪዎቻችን ስናቀርብ ቆይተናል ።

ምናልባት ጥያቄ ቀርቦ መልሱስ በሚል ተማሪ እንዳይሸገር ብለን ደግሞ መልስ ጽድት ካለ ማብራሪያ ጋር ማቅረባችን ደግሞ ተማሪዎቻችን  በልዩነት እንዲመርጡን አድርጎናል ።

በአጠቃላይ ከ 3500 ጥያቄዎችን ከድንቅ ማብራሪያ ጋር ፣ የጥያቄዎች ሁሉ ቆንጮ የተባሉትን ከLevel ከፍለን ስናለማምድ ቆይተናል ።

በርዕስ ከፋፍለን ከ5 ሃገራዊ የፈተና ማዕከል ፣ ማለትም ከEUEE , NEET , Karnataka , Odisha , NERST በማቅረብ ተማሪዎቻችንን ለፈተና ማዘጋጀታችን አይዘነጋም ።

በመጽሃፍ ደሰሳ ክፍለ ጊዜያችን ጠቅላላ ከHigh School እስከ University አጋጅ የሚሆኗቸውን መጽሃፎች ደግሞ በልዩነት ስናቀርብ ነበር ።

እንደ አስፈላጊነቱ በVideo , በTelegraph ማብራሪያ እና በድምጽ የሚቀርቡትም ትምህርቶችም የተማሪዎቻችን ልዩ ምርጫ ነበሩ።

ምን እሄ ብቻ በጣም ብዙ የትምህርት አሰጣጥ የታየበት ቆይታ ነበር ።

እኛ በሕልም እና በአላማችን ፣ ሲመዘን እሄ እንደ ቅምሻ ነው እና ሁሌም ተማሪዎቻችንን በልዩነት ማገልገል ፣ ሃገራዊ እና ሰብዓዊ ግዴታችን እንወጣለን፣  ወደፊት እስከ መጨረሻውም እንጓዛለን ።

እሄ ሁሉ እንዳለ ሆኖ የ2015 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የምንሰጠው አገልግሎት አላበቃም እና ፡
በ2ኛ ምዕራፍ ልዩ ትምህርት ይዘን ደግሞ ብቅ ብለናል ።

በEntrance Hub Ethiopia 2nd Round ምን ታሰበ

Entrance hub በሁለተኛ ምዕራፍ ፡

በክፍል አንድ(1) ቆይታው ፡

የ Ethiopia Entrance Examination ብቻውን  ከ1998_2014 ዓ.ም ሰዓቱን ጠብቀው በክፍለ ግዜው መሰረት መስጠት በቅርቡ ይጀምራል ።

በተጨማሪም
የ10ኛ Matric Examination ከ1990 እስከ ማብቂያው ድረስ የተወጣጡ ጥያቄዎችን ከመልስ እና ማብራሪያ ጋር ያቀርባል ።

በ2ኛ ፡ ክፍለ ጊዜያችን ደግሞ ፡

Ethiopia Entrance Examination ከ1990_2000 ድርሰ የወጡትን ጥያቄዎች ከመልስ እና ማብራሪያ ጋር ይቀርባል

እንዲሁም ፡
የ10ኛ Matric Examination ከ1990_2000 ድረስ የተወጣጡ ጥያቄዎችን ከመልስ ማብራሪያ ጋር ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ።

የትምህርታችን መጨረሻም ላይ ሁሉም ተማሪዎቻችን በጉጉት የሚጠብቁት የWebsite Examኦቻችን ቀኖቻቸውን ጠብቀው ይቀርባሉ ።

ከሁሉ አስቀድመን ለውድ ተማሪዎቻችን ምስጋና ማቅረብ ይገባናል እና እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
ለዚህ ሁሉ ስራ ማበረታቻ ቀን በቀን የሚቀርቡልን አስታየቶች እኛን እንደ ብረት አጠንክሮናል እና በድጋሚ ስለአስታየታችሁ ምስጋናችን የላቀ ነው ።

ሁሌም አዲስ ነገር በEntrance Hub አይታጣም ።
ለተማሪዎች በልዩነት የሚጨነቁ እንቁ መምህራኖች እኛ ጋር አሉ እና ሁሌም አንድ እርምጃ እንቀድማለን


የEntrance hub ክፍያ አማራጮች
           የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Name➣GEMECHU Shimelis
Account ➣1000297143887
Amount ➣150 birr
            ንብ ባንክ
Name➣PETROS FELEKE
ACCOUNT➣7000035576857
AMOUNT ➛ 150 birr Only
          አዋሽ ባንክ
Name➣Gemechu Shimelis
ACCOUNT➣01320865342700
Amount ➛ 150 birr only
           የኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ
Name➣PETROS FELEKE
ACCOUNT➣1000052418066
Amount ➛150 birr
               TELE BIRR
Phone No➣0960819784
Amount ➣150 birr Only
           CBE BIRR
Phone No➣0917318110
Amount ➣150 birr Only
          Nib E-Birr
Phone No➣ 0960819784
Name➣PETROS FELEKE
Amount ➣150 birr Only
        Coop pay
Phone No➣0960819784
Name➣PETROS FELEKE
Amount ➣150 birr Only
ክፍያውን ስትጨርሱ ወደ
@Entrancehubbot  በመሄድ  ሙሉ የመመዝገቢያ ህደት በመጨረስ ተላልፏል/passed የሚለውን በመንካት የከፈላችሁበትን ገቢ ደረሰኝ በፎቶ ላኩልን
ክፍያውን የከፈላችሁት በአካል ወደ ባንክ ሄዳችሁ ከሆነ የገቢ ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ፣ በMobile banking ወይም በቴሌብር ከሆነ የመጨረሻውን Step message screenshots አንስታችሁ በቦቱ በኩል ላኩልን ለመመዝገብ
@Entrancehubbot

ቦት አልሰራ ካላችሁ አናግሩን ።
@Entrancehub_admin
6.2K viewsEntrance HUB Admin, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 09:48:33
4.6K viewsEntrance HUB Admin, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 14:52:06
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?

ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።


━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
474 viewsPhilla Man, edited  11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 10:00:09 #Civics and Moral Education.

Chapter Five.

ሞጁሉ ለማንበብ ለሚያስቸግራችሁ ፤ ይህን አጠር ያለ ማብራሪያ የያዘ ፋይል መጠቀም ትችላላችሁ ፤ ለ ፋይናል ፈተና ያዘጋጃችሗል።

A+ Tutorial Class.
1.6K viewsDaniel Elias, edited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 22:10:56 3,500 Subscribers ያለው ለስራ የሚሆን የሚሸጥ የቴሌግራም ቻናል አለን ያናግሩን በተመጣጣኝ ዋጋ
@Drain_zM
@Drain_zM
967 viewsMente, 19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ