Get Mystery Box with random crypto!

Ac

የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac
የሰርጥ አድራሻ: @aconcise
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37
የሰርጥ መግለጫ

- Contact and Ads - @Concise_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2023-02-01 08:55:35 Grade 12 biology Note.Pdf
《•••••••••••●●••••••••••••》

━━━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
4.1K views∞, 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 08:55:35 Grade 12 history model exam 2012 E.C
━━━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
3.8K views∞, 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 08:32:54
ተሳክቶልናል
Entrance Hub በመጀመሪያ አመታችን ባለድርብ ስኬት ሆነናል
ብዙ ውጣውረድ የነበረብን ብሆንም በተማሪዎቻችን ውጤት ኮርተናል
         እናመሰግናችኋለን
በሁለቱም ዘርፍ ከፍተኛ ነጥብ አምጥተዋል
ከNatural Science
Temesegen ➔636
ከSocial Science  ተማሪ
ELHAM ➔457

አጠቃላይ በ2014 እኛን ከተቀላቀሉ ተማሪዎች ውስጥ 70% የሚሆኑ ተማሪዎች ከግማሽ በላይ (50%+)  በመስራት በቀጥታ ወደ ዩንቨርሲቲ ተቀላቅለዋል
በውጤታችሁ ደስ ብሎናል
በ2015 ይህን ውጤት በ20% ለማሳደግ በትጋት እንሰራለን
በ2015 ተፈታኞች Entrance Hub መቀላቀል የምትፈልጉ በራችን ክፍት ስለሆነ ተመዝግበው ይቀላቀላሉ
እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
ለመመዝገብ ► @EntranceHubbot
ለበለጠ መረጃ►@EntranceHubEthiopia
እኛን ለማግኘት ▷@Entrancehub_Admin
የክፊያ አማራጮች ለማግኘት ይህን ይጫኑ
https://t.me/EntrancehubEthiopia/1046
((◊)) ENTRANCE HUB ETHIOPIA((◊))
        #በትጋት_ወደ_ልህቀት
3.7K viewsEntrance HUB Admin, 05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 19:49:56 ALERT FOR Grade 12

ዘንድሮ ዩንቨርሲቲ ከሚገቡ ተማሪዎች ውስጥ Lazy ተማሪ የለም፣ እና የ ፈለጋችሁት ፊልድ ለመግባት ከ መቼውም በላይ መስራት ያለባችሁ ይህን የ አንደኛ ሴሚስተር ነጥብ ነው! እውነት ለመናገር አንዳንዴ over Confidence እና ጎበዝ እኔ ብቻ ነኝ ማለት ብቸኛ ጥቅሙ ከ ሌሎች አንሰህ መገኘት ነው።
የትምህርት ዓለም ውስጥ፣ ጎበዝ ማለት ጠንክሮ የሚያነብ ነው ። UEE 600 ወይስ 500 ስላመጣ አንተ/አንቺ ጎበዝ ነሽ፣ ነይ ፋርማሲ ግቢ or ሜድሲን ግቢ የሚልሽ የለም። ኢንትራንስ ነጥብ እንዳለ ሆኖ፣ በጣም ወሳኙ ነገር GPA ነው ። ስለዚህ አትሸወዱ plz.

So, ከ አሁኑ ተዘጋጁ፣ 12 ዓመት ለፍታችሁ ያመጣችሁትን ነጥብ፣ ፍሬሽማን ካልሰራችሁ ምንም ዋጋ አይኖረውም

የትም ፊልድ ለመግባት GPA በጣም አስፈላጊ ነው። Engineering, Medicine, pharmacy... እና ሌሎችም አሪፍ GPA ከሌለህ የማግኘት እድልህ ይጠባል።

ፍሬሽማን ደግሞ ካነበባችሁ በጣም ቀላል ነው ፣ ደግሞ A+ Tutorial Class እንዴት እንደምያስተምሩ ፣ ለ ብዙዎቻችን እነሱ ባለውለታችን ናቸው
እናንተም ግዜው ሲደርስ አትሸወዱ፣ ተመዝገቡ፣ ውጤት ስሩ ።
ለ ዲፓርትመንት ምርጫ እና CoC ፈተናዎች ደግሞ በየ ዩንቨርስቲዎች CoC Tutorial ቻናል ላይ ያገኛሉ። ከዚህ ሁሉ በኋላ ደግሞ ፣ ወደ ፈለጋችሁ ፍልድ እንደምትገቡ እርግጠኛ ነኝ

First Generation University የገባችሁ ተማሪዎች በተለይ በጣም መስራት አለባችሁ። ምንም ማጋነን የሌለው፣ Competition ይበዛል። ሲቀጥል First Generation University የ ቅደመ-ምርቃ ተማሪዎችን ብዛት እየቀነሱ ነው ። ለምሳሌ በ አስር አመት ውስጥ አ.አ ዩኒቨርሲቲ undergraduate ተማሪ ላያስተምሩ ይችላሉ እንደ እቅድ ከሆነ። ጅማ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ Medicine ተማሪዎች 21 ብቻ ለመውሰድ እያቀዱ ነው። ይህ ግን ዘንድሮ ወይም ቀጣይ ዓመት ነው ማለት አይደለም ነገር ግን እቅድ ነው ።
ከሁለት ዓመት በፊት ጅማ ዩኒቨርሲቲ 150 የሰው ህክምና ተማሪዎች እየተቀበሉ ነበር። አሁን ግን ለ ሜዲስን 80 ተማሪ ብቻ ይቀበላሉ።
ስለዚህ ኢንትራንስ ያለፋችሁ ተማሪዎች፣ በደንብ ፍሬሽማን ለመስራት ተዘጋጁ። በፊት ብዙ ተማሪዎች ኢንትራንስ አጭበርብረው ስለሚገቡ፣ CoC ፈተና ላይ ይወድቃሉ ፣ ዘንድሮ ግን ታሪኩ አይደገምም በርትቶ የሰራ በልጦ ይገኛል

━━━━━━━━ ● ━━━━━━━━
Coc Tutorial.


━━━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
4.6K viewsDaniel Elias, edited  16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 17:57:40 #maths #physics #sat #reference
ለ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ ተማሪዎች እና ለፍሬሽ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ፣ ለእናንተ የሚሆኑ አጋዥ መፅሃፍትን አጋራናችሁ። በርቱልን!

━━━━━━━━━━━━
Join & Share
@Aconcise
Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
4.8K viewsDaniel Elias, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 11:03:44
Dilla university.

civic final exam last year.

━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
6.0K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 11:03:44
Dilla University.

English final exam.

━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
5.5K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 19:35:17
PREMIUM DUOLINGO TEST PREPARATION & PAYMENT

DUOLINGO ፈተናን ለመውሰድ ክፍያውን ከፈፀሙበት ቀን አንስቶ በሚመጡት 21 ቀናት ውስጥ ፈተናውን መውሰድ እንደሚችሉ ያውቃሉ

               3000 2499

ከ ጥር 11 - ጥር 13 የ DUOLINGO ፈተናን በመግዛት የ 15% ቅናሽን ያግኙ 

          በ 09-65-31-26-66
         @leinadani እና በአካል

አድራሻ :  22 መክሊት ህንፃ አጠገብ ንብ ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 .

ለተጨማሪ https://t.me/premiumduolingo
1.2K viewsDaniel Elias, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:44:32 C-How-to-Program-Deitel-6Edition

Notes , Exercises with solutions

A+ Tutorial class
2.1K viewsDaniel Elias, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:44:32 C++ For Beginner level

Notes , Exercises with solutions

A+ Tutorial class
2.1K viewsDaniel Elias, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ