Get Mystery Box with random crypto!

Ac

የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac
የሰርጥ አድራሻ: @aconcise
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37
የሰርጥ መግለጫ

- Contact and Ads - @Concise_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2023-02-10 07:23:25
በአሁኑ ሰዓት TELEGRAM እየሰራ እንዳልሆነ ሰምተናል።

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቴሌግራም ሳይቆራረጥ መጠቀም ትችላላችሁ።

https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e


━━━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
1.3K views∞, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 18:56:17
#ተራዝሟል

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርስቲ ምርጫ ማስተካከያ ቀን እስከ የካቲት 03/2013 ዓም. መራዘሙን አሳውቋል።

በ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እንዲሁም በመንግስት ተቋማት ገብተው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን እስከ የካቲት 03/2015 ዓ.ም 12፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያስተካክሉ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ከተፈጥሮ ሳይንስ ወደማህበራዊ ሳይንስ ቀይረው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች መቀየር የሚችሉት ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ መሆኑን ገልጾ ይህም የሚሆነው ዩኒቨርስቲዎቹ ለመቀበል ፈቃደኛ ከሆኑ ብቻ መሆኑን አስገንዝቧል። ስለዚህ ተማሪዎች የምርጫ ማስተካከያቸውን በጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

ከዚህ ባለፈ ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የትምህርት የልህቀት ማዕከል ሆኖ መደራጀቱን ግንዛቤ አንዲወሰድ ብሏል።

tikvahethiopia


━━━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
2.6K viewsDaniel Elias, edited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 14:20:03 ሜዲሲን የሚያስተምሩ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

Arbamich Universitiy
Jigjiga Universitiy
Adis Ababa University
Welikite University
Wolayta Sodo Universitiy
Wachamo Universitiy
Mizan Tepi Universitiy
Selale Universitiy
Arsi Universitiy
Wollega Universitiy
Jimma Universitiy
Hremaya Universitiy
Wollo University
Debre Tabor Universitiy
Bahirdar Universitiy
Gonder Universitiy
Adigrat Universitiy
Mekelle Universitiy
Ambo Universitiy
Debre-Birhan Universitiy
Debre-Markos Universitiy
Medda Wallabo Universitiy
Bulehora Universitiy
Hawassa Universitiy
Werabe University
Diredawa University

Highest intake capacity for medicine students -- AAU with total of 150 Human medicine students

Least Intake capacity -- Mizentepi University with total of 22 medical students

━━━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━

                 
3.7K views∞, 11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 16:33:49 Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር ይሄዉ !!

Mekelle Universitiy
Bahirdar Universitiy
Debre-Markos Universitiy
Wollo University
Haremaya Universitiy
Jimma Universitiy
Bulehora Universitiy
Jigjiga Universitiy
Debre-Birhan Universitiy
Arbamich Universitiy
Wachamo Universitiy
Wolkite Universitiy
Adis Ababa University
AASTU ,ASTU
INJIBARA UNIVERSITY

Muja


━━━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━

                 
4.8K viewsedited  13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 07:44:48 ከ Entrance ውጤት ፤ ከዩኒቨርሲቲ ምደባ እና ስለ ተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ  ጋር የተያያዙ ፈጣን መረጃዎችን በአንድ ለማግኘት Freshman 2015 ቻናል  ይቀላቀሉን ።

የመማርያ እና አጋዥ መፃህፍት
የተለያዩ አመታት ፈተናዎችን
አዳዲስ ዜናዎችን
የተለያዩ መረጃዎች

Check out Freshman 2015: https://t.me/FRESH_2015

Check out Freshman 2015: https://t.me/FRESH_2015

@Aconcise
5.1K views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:23:55 ለግቢ ጉዞ ምን እንያዝ

የትምህርት ቁሳቁስ ፦

ለትምሮ እንደድሮ በግድ 7 ደብተር ያዝ ምናምን ጭቅጭቅ ባይኖርም ማስታወሻ ደብተር መያዙ ግን አይከፋም አንድ All subject ለመማር የሚሆን ተለቅ ያለ ማስታወሻ በጣም አሪፍ ነው ። ኖት ምናመን ባዶ ወረቀት ላይ መፃፍ ምናምን በኃላ ለማንበብ አይመችም እና በተቻለ አቅም ማስታወሻ ያዙ ። በተረፈ በነፃ ካገኛችሁ እና ቦታ ካላችሁ A4 paper ወረቀት (ልሙጥ ሉክ) እሽጉን ያዙ (በገንዘብ ከሆነ እዛው ትገዛላችሁ) እስክሪብቶ 15 ብር ገብቷል በነፃ ካገኛችሁ በርከትከት አርጋችሁ ሸክፉ ። በተረፈ ግን የሚያስፈልጉ ነገሮችን እዛ ትገዛላችሁ ....!

የእምነት ጉዳዮች ፦

ብዙዎች ግቢ ላይ ሴጣን የተጠጋው ኑሮ ይኖራሉ ። ታላቅ ወንድሜ ግቢ ደርሶ ለዕረፍት ሲመጣ እንዴት ነው አልኩት "በህይወቴ ካየዋቸው አስጠሊ ስፍራዎች ቀዳሚው ግቢ ነው ። " ብሎኝ እርፍ እና ያማረ የግቢ ቆይታ ከፈለጋችሁ ጌታችሁን አክሉበት እምነታችሁን አጥብቁ ....ያለ ጠንካራ እምነት የነበራችሁን ስብዕና ይዞ መውጣት ራሱ Hard ነው ።

ስለዚህ አምላካችሁን አንዳትረሱ ዘንድ መፅሀፍ ቅዱሳችሁንም ፤ ቁዑራናችሁንም ሸክፉ ፤ መስገጂያ እና ነጠላም አትርሱ ። ግቢ ላይ የእምነት ስብስቦች ስላሉ በዛ አንድም ጥሩ ታላቅወንድም እና ጓደኛ ማፍሪያ ፤ አንድም የተባረከ የግቢ ህይወት ይኖራችሁ ዘንድ ግቢ ጉባኤ እና ግቢ ጀምኣ (Islamic community) ተቀላቀሉ ።

ኮስሞቲክሷስ ፦

ይሄም በሙዳቹሁ ነው ደሞ እዛ ጀለሶችን እየሾፋችሁ ትሸምታላችሁ ፤ እና ይቺን እንለፋት (ንፅህና ላይ ያለኝ ነገር እያወቃችሁ ...ሆ)

በመጨረሻ በፍፁም ጥላችሁ መሄድ የሌለባችሁ አንድ ነገር ኤርፎን ፦

ኤርፎን ማለት በቃ የነፃነት ፓርቲ ሊቀመንበራቹሁ ነው ። ተመስጣቹሁ ቴዲአፍሮን እያዳመጣችሁ ኒኪሚናጅ ክፈት ባክህ ልትባል ትችላለህ ወይ ደሞ ዝጋ አቦ አትረብሸን ስትባል ....ለምንድነው ምዘጋው ብለህ ግብግብ ከምፈጥር ከኪስህ ኤርፎንህን መዥረጥ አርገህ እንደ ሙድህ ፈታህ ....አንዱ መቶ ፓተሊካ ሲበጠረቅብህ ከኪስ መዥረጥ አርገህ ባልሰማ ወደ ሙዚቃህ ...ብቻ ለመጀናጀንም ፤ አንድ ላይ ሆኖ ለብቻ ለመሆንም ኤርፎን ትልቅ አስተዋዖ አላት ...... እንደሙዴ ልሁን ካልክ ኤርፎን ይምረጡ ( እዚጋ ኮ የቱን ኤርፎን ብጠቀም ይሻላል የሚትል አጠፋም ኧረ ሁሉ ተጠይቆ ይቻላል ) ...በተረፈ ቻርጀር አትርሱ (የስልኩን ነው ያለኩት ደሞ ..) ። ልንጨርስ ነው ።

በተቻለን አቅም የመሰለንን እና የምናውቀውን ተናግረናል የቀረ ካለ ሹክ በሉን እናደርሳለን ። ( ከ ዘ ካንፓስ የተሰረቀ)

A+ Tutorial Class.

በመጨረሻም ፤ የመጀመሪያ አመት ቆይታችሁ ያማረና በውጤት የተምበሸበሸ ሁኖ ወደምትፈልጉት ዲፓርትመንት ለመግባት A+ Tutorial Class ምዝገባ ሲጀምር ተመዝግባችሁ ተማሩ ፤ በየአመቱ የፍሬሾችን የግቢ ህይወት ያሳመረ ነው ፤ በየአመቱ ፍሬሽ ተማሪዎች ከ 3.7-4 በማምጣት የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንዲያገኙ በሚገራርሙ ቲቶርያሎች ና ስብዕናዎች ፍሬሾችን የሚያበቃ ነው።


ውዶቼ በመጨረሻም ዞግ ለሁላችሁም መልካም የክረምት ዘመን (ማነው የትምህርት ዘመን ይመኛል ። ) ሴሚስተራችሁ A+ መስተፋቅር የተሰራባት ይመስል የማትፋታችሁ ፤ F እርም አውጥታችሁ እንደተለያችሁት ወዳጅ ፍፁም የማታገኟት ፤ 4 በየሴሚስተሩ እንደ ጦስ ዶሮ የሚዞራችሁ ፤ በደስታ over የምትወጡበት እንጂ Over የማተሽኑበት ፤ ፍቅር ብቻ (መሃል መሃል ጢንጢ ሀዘን ያለበት ዘመን ያርግላችሁ ( ያለ ሀዘን አይጥምምማ ) ። ይመቻችሁ! !

Join and share

https://t.me/FRESH_2015
  https://t.me/FRESH_2015
4.7K viewsDaniel Elias, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 19:44:42 # ማስታወቂያ

በ 2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን  በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ:-

በ 2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ  መሆኑን እንገልጻለን።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች(በቅርቡ የወለዳችሁ እናቶች) ፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ)  ተማሪዎች ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን  በቀጣዩ ሊንክ 

https://student.ethernet.edu.et

በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።

━━━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━

                 
2.0K viewsDaniel Elias, edited  16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 12:25:22 #Repost

በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

በ Daniel Th and Daniel Sh ተፅፎ በ Concise English(@Aconcise) ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።

የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች


MATHEMATICS ( for natural science)

GENERAL PHYSICS

GEOGRAPHY

LOGIC & CRITICAL THINKING

COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I

PSYCHOLOGY

PHYSICAL FITNESS

እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።

MATHS

11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው።

በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::

Logic and critical thinking

ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው ። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም ።

ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ።

1ኛ) Concise introduction to logic

2ኛ) freshman logic

Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት ። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን ፈተና ትሰሩታላችሁ ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል ። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው ።

Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ ። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት ። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ

1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። A+ tutorial Class ላይ ትምህርቱ ግልፅ በሆነ መንገድ ስለሚሰጥ እዛ ላይ ተመዝግባችሁ መማር።

2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው።

3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት ። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ ።

Communicative English skill I

ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡ ። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ

Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%)

Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።)

ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።

Geography

ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ ::

Psychology

ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ።
ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ።
11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ A+ የናንተ ናት ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።

General Physics

General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::

Physical fitness

ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው ። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ ። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም:: pass or fail ነው የምትባሉት።

Join and share

https://t.me/FRESH_2015
https://t.me/FRESH_2015
2.3K viewsDaniel Elias, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 14:26:42 ወተት ነጭ ነዉ?

እዉነት ወይስ ዉሸት
74 viewsStar Waver, 11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 14:24:58
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን

እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።
116 viewsStar Waver, 11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ