Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል? ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 | Ac

የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?

ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።


━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━