Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የተከበራችሁ የ Freshman 2015 ቤተሰቦች። እንደሚታወቀው የ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ | Ac

ሰላም የተከበራችሁ የ Freshman 2015 ቤተሰቦች።

እንደሚታወቀው የ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል። የ መጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ፈተናቸው ታርሞ ውጤት የተሰራ ሲሆን ፤ በተለያየ ምክንያት ፈተናውን መፈተን ያልቻሁ የ ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ፈተናቸው በአሁኑ ሰአት እየታረመ ሲሆን በቅርቡ ተጠናቆ አጠቃላይ ውጤት ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ውጤት ከተለቀቀ በሗላ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ ተነግሮ በያዝንው ወር መጨረሻ ድረስ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚገቡ ይጠበቃል።

እኛም ይህን ታሳቢ በማድረግ ፤ ግቢ ና ኮሌጅ ለምትገቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ ፤ ለፍሬሽማን ኮርስ የሚያስፈልጋችሁን አስፈላጊ የሚባሉ ማቴሪያሎችን በሙሉ ልናቀርብላችሁ በዝግጅት ላይ ነን።

እናንተም ጓደኞቻችሁን ወደዚህ ቻናል እንዲገቡ በመጋበዝ የዕድሉ ተጠቃሚ አድርጓቸው።

Freshman 2015.

Join and share

https://t.me/FRESH_2015
https://t.me/FRESH_2015