Get Mystery Box with random crypto!

የማይቻል ነገር በEntrance hub ተችሏል በሀገራችን ከዚህ በፊት የተጠየቁት ጥያቆዎችን በአን | Ac

የማይቻል ነገር በEntrance hub ተችሏል

በሀገራችን ከዚህ በፊት የተጠየቁት ጥያቆዎችን በአንድ ቦታ ማግኘት በጠም ከባድ መሆኑ ይታወቃል

➩ Entrance hub ይህ ክፍተት ሙሉ በሙሉ ቀርፏል

➩1990 ጀምሮ የEntrance ወይም የ12ኛ ክፍል ጥያቄዎችን እና ከ1993 ጀምሮ የMatirc ወይም የ10ኛ ክፍል ጥያቄዎችን አሰባስቦ ይዟል

ከ2013 ጀምሮ ጥያቄዎች እየሰበሰበ ቆይቶ ለ2015 ተፈታኞች ሁሉንም ጥያቄዎች ከነሙሉ መብራሪያ ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል

ዛሬ ለማሳያ ያህል የድሮ 10 ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሀገራችን ማሰጠት ከጀመረበት ከ1993 እስከ ቆመበት 2011 ድረስ ያሉ ሙሉ ጥያቄዎች በእጃችን እንደለ እንድታውቅ ከ1993_2002 ድረስ ያሉት ብቻ አቅርበንላችኋል

ከሁሉንም ጥያቄዎችን ከፕሮግራማችን መሠረት ለተማሪዎቻችን የምናቀርብ ይሆናል
ጥያቄዎቹን ከነመልሳቸው ለማግኘት

በመመዝገብ የEntrance hub ቤተሰብ መሆን አለብዎት

ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ
@EntranceHubbot
    ለበለጠ መረጃ
@EntranceHubEthiopia
ይጎብኙ
   ይደውሉልን
+251917318110
+251948398047