Get Mystery Box with random crypto!

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @abiyahmedaliofficial
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 111.80K
የሰርጥ መግለጫ

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2022-10-06 12:37:45
ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ #ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ። በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ያለው ግንኙነት በጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ፣ በጠንካራ መሠረት እና በቅን ትብብር ላይ የተመሠረተ ነው።

I welcome to #Ethiopia President William Ruto. The relations between Kenya and Ethiopia is established on strong foundations and cordial cooperations focused on matters of mutual interest.
16.8K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 11:35:21
ዛሬ #የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን መርቀን ከፍተናል። የቴክኖሎጂ ዐውደ ርእይ አስጀምረናል። የመጀመሪያውን የፓን አፍሪካን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ከፍተናል። ምክንያቱም አፍሪካን ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በማብቃት በአህጉሪቱ መተሣሰርን፣ መማማርን እና በጋራ መፍጠርን ለማምጣት ሁሉም አስፈላጊ በመሆናቸው ነው።

As we inaugurate #Ethiopia’s Science Museum, launch a technology exhibition and open the first PanAfrican Artificial Intelligence conference today, all are essential for networking, learning and co-creating across the continent, as we all strive to empower Africa through digital transformation.
44.9K views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 20:35:20
ሴናተር ጂም ኢንሆፈ እንኳን በድጋሚ ወደ #ኢትዮጵያ በደህና መጡ ።

Welcome to #Ethiopia once again Senator @JimInhofe.
16.1K views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 18:30:28
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ !!

የገዳ ሥርዓት ባለቤት የሆንከው የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ፤
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፤
ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ከክረምቱ ወደ ብርሃናማው መጸው ተሸጋገራችሁ፤ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ፡፡
29.7K views15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 11:17:46
Irreecha Hiree Wayyoomaa
5.1K views08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 11:16:05
ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደኅና መጡ። #ኢትዮጵያ በሁለት ቀን የሥራ ጉብኝትዎ በደስታ ትቀበልዎታለች።

Welcome to the Land of Origins President Hassan Sheikh Mohamud. #Ethiopia welcomes you warmly on your two day working visit.
12.7K views08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 16:02:21 አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በማረፉ የተሰማኝ ኀዘን ከባድ ነው። ለሀገሩ በአጭር እድሜው ብዙ የሠራ ከያኒ ነው። ሀገር በተደፈረች ጊዜ ሕመሙን እየቻለ ግንባር ተገኝቶ ሠራዊቱን አጀግኗል። ሠልጣኞችን አበርትቷል። ነፍሱ በሰላም ትረፍ።
24.8K views13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 10:31:07
በደቡብ #የኢትዮጵያ ክፍል የፍራ ፍሬ ምርታማነት። የአግሮ ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ተስማሚ እና ምቹ አካባቢ።

Fruit productivity of the southern part of #Ethiopia. Ideal and conducive environment for agroindustrial activities to flourish.
4.5K views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 09:05:33
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!
17.7K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 09:20:33
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን እና በሰሜን ሸዋ ዞን የስንዴ ምርታማነት። ድምር ጥረቶች ከፍተኛ ውጤት እንደሚያስገኙ የሚያሳይ ማስረጃ::

Homisha qamadii Naannoo Amaaraa, Godina Goojjam Bahaafi Kaaba Shawaatti argamu. Tattaaffiiwwan ida'aman bu'aa olaanaa akka argamsiisan ragaa mul’isu.

Wheat productivity in East Gojjam and North Shewa zones of the Amhara region. Evidence that combined efforts yield great results.
17.8K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ