Get Mystery Box with random crypto!

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @abiyahmedaliofficial
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 111.80K
የሰርጥ መግለጫ

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-11-13 08:48:33
ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር እንደመሆኗ፣ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን። በነባር የፍራፍሬ ዓይነቶች ላይ ያለውን ምርታማነት ማሳደግ እና አዳዲስ ዝርያዎችንም ማምረት ይቻላል።

Itoophiyaan biyya qonnaaf mijoofte waan taateef, muduraa akaakuu kamiiyyuu hoomishuu ni dandeenya. Hoomishtummaa muduraawwan duraan beekamanii guddisuudhaan gosoota haaraa homishuun ni danda'ama.

Endowed with a suitable environment for cultivation, virtually any type of fruit can be farmed in Ethiopia. Enhancing current productivity on existing fruit types and diversifying to other varieties is possible.
45.3K views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 17:12:47
Statement on the Climate Implementation Summit of COP27
17.2K views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 17:38:44
ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከበርካታ ሀገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ስልታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።በተጨማሪም፣ ከአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር በጋራ የትኩረት ጉዳዮች ላይ ተወያይቻለሁ። ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ሥጋትና እሳቤ የምትጋራ ሲሆን፣ የመፍትሔዎች አንድ አካል ለመሆን ቁርጠኛ ናት።

Held discussions with leaders of several countries on bilateral and strategic issues alongside #COP27. I also met with leaders of continental and international organizations to discuss issues of mutual interest. Ethiopia shares the global community's concerns and is determined to contribute to their resolution.
18.7K views14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 17:05:07
ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከወንድም የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል። ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔዎችን ለመፈለግ እና አህጉራችንን ጽኑ ለማድረግ በአብሮነት መሥራታችንን እንቀጥላለን።

We met with fellow leaders of African nations on the sidelines of #COP27 to discuss bilateral and regional issues. We will continue to work in solidarity to find African solutions to Africa's problems and strive for a more resilient continent.
19.4K views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 21:03:47 የአንጋፋው ድምጻዊ ዓሊ ቢራ ኅልፈት ለኢትዮጵያ ጉዳት ነው። በዜማዎቹ ኅብረትን፣ ጽናትንና ባህልን አቀንቅኗል። ለብዙዎችም አርአያ ሆኗል። ላደረግከው ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች።
14.5K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 20:53:46
Boqochuu Doktara kabajaa Artisti Alii Birraan Gadda keessookoo ibsaa;- Maatii, Hiriyootaafi dinqisiifattootasaa guutuu Adunyaarra jiraniifis jajjabinan hawwa.
16.5K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 14:34:37
ዛሬ በአርባምንጭ ከተማ
Har'a Magaalaa Arbaa Mincitti Today, in Arba Minch city.
16.5K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 13:40:55
ዛሬ በዐርባ ምንጭ ከተማ ‘የሌማት ትሩፋት’ የልማት ዘመቻን አስጀምረናል። ሌማት አርሶ አደሩን፣ አርብቶ አደሩን እና ሸማቹን የሚያገናኝ ድልድይ ነው። በቂ እና አመርቂ ምግብ ማግኘት ነው። በቂ የመጠን፣ አመርቂ የይዘት ጉዳይ ነው። በምግብ ራስን መቻል ከሀገር ሉዓላዊነትና ክብር ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው። የሌማት ትሩፋት ዘመቻው በቤተሰብ፣ ብሎም በሀገር ደረጃ በምግብ ራሳችንን ለመቻል የምናደርገውን ጥረት ያፋጥንልናል።

Har'a Magaalaa Arbaa Mincitti duula misoomaa 'Yeleemaat Tiruufaat' jedhamu eegalsiifneerra. 'Lemaatiin' riqicha qonnaan bulaa, horsiisee bulaafi bitataa walqunnamsiisudha. Nyaata gahaafi madaalawaa argachuu ilaallata. Gahaan dhimma hangaa yoo ta'u madaalawaan immoo dhimma qabiyyeeti. Nyaataan of danda'uun birmadummaafi ulfina biyyaa waliin hidhata cimaa qaba. Duulli 'Yeleemaat Tiruufaat' jedhamu kun tattaaffi sadarkaa maatiitti akkasumas sadarkaa biyyaatti nyaataan of danda'uuf goonu nuu si'oomsa.
19.4K views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 11:04:19
የጋሞ ዞን በተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው። ሕዝቡም በጠንካራ የሥራ ባህሉ አማካኝነት ልምላሜን ለትውልድ ማስተላለፍ ችሏል። የጋሞ ሕዝብ ሌላው መታወቂያው ሰላምና ዕርቅን ባህሉ ማድረጉ ነው። አሁንም ለሰላም ላባችንን ብናፈስስ፣ በጦርነት የወደሙብንን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ካለን ላይ ብናዋጣ እናተርፋለን እንጂ አንጎዳም።

Gamo Zone is endowed with an abundance of natural resources. Through their strong work culture, the people have been able to pass on lusciousness to the next generation. The Gamo people are known for their peaceful and reconciliatory culture. If we, too, sweat for peace and contribute to the reconstruction of war-ravaged areas, we will gain rather than lose.
20.4K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:19:34
Expression of Gratitude on the Conclusion of Peace Talks
12.9K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ