Get Mystery Box with random crypto!

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @abiyahmedaliofficial
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 111.80K
የሰርጥ መግለጫ

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-11-24 13:33:49
ኢትዮጵያ በማዕድን ሃብት የታደለች ድንቅ ሀገር ናት። ይህንን ሃብት አልምተን ለመጪው ትውልድ የተሻለች ሀገር ማስረከብ አለብን። ዛሬ የተከፈተው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖም የኢትዮጵያን የማዕድን አቅም በማሳየት በዘርፉ ያለውን ኢንቨስትመንት ያነቃቃል።

Ethiopia is an abundant country endowed with mineral resources. We must make productive use of this wealth and hand it over to the next generation for a better country. The Mining and Technology Expo, which is launched today, will showcase Ethiopia's mining potential and stimulate investment in the sector.
15.1K views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-21 15:57:24
ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የያዝነውን የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት አፈፃፀም ግምገማ ማከናወን ጀምረናል።

Together with the Council of Ministers, today we begin the first quarter review of the current Ethiopian year 2016.
15.4K views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-20 20:30:20
ውድ ወንድሜን ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ከኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ ጉባኤ ጎን በማግኘቴ ደስታ ተሰምቶኛል:: የተጠናከረው ግንኙነታችን ብሎም ዘርፈ ብዙው ትብብራችን በመተማመን እና ዘላቂነት ላለው ልማት ባለን የጋራ ፍላጎት መሰረት ላይ የፀና ነው::

Pleased to meet my good brother President Emmanuel Macron on the sidelines of the Compact with Africa Summit. Our strengthened relations and multifaceted cooperation continues to be anchored in trust and mutual interests for sustained development.
20.3K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-19 20:18:26
በጀርመን ከመራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሀገሮቻችን መካከል ያለውን የፖለቲካ እና ኢኮኖሚያዊ ትሥሥር የበለጠ ለማጠናከር የሁለትዮሽ ውይይት አድርጊያለሁ:: በንፁህ ኃይል፣ በውጭ ቀጥታ ኢንቬስመንት፣ በማዳበሪያ ምርት ብሎም በቀጠናዊ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ትብብራችንን ለማጠናከር ተስማምተናል። ኢትዮዽያ እና ጀርመን በአየር ጠባይ ለውጥ፣ በኃይል ምንጭ፣ በትምህርት፣ በቀጠናዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች የጠበቀ ትብብር አላቸው።

I held a constructive bilateral meeting with Chancellor Olaf Scholz in Berlin to further strengthen the political and economic ties between our two countries. We agreed to expand cooperation in clean energy, FDI, fertilizer production, and regional security issues.

Ethiopia and Germany enjoy close cooperation on matters of climate change, energy, education, regional peace and security.
23.0K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-17 09:58:33
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የሁለተኛውን Voice of Global South Summit ጉባኤ መክፈቻ የመሪዎች ውይይት መርሃ ግብር ስላካሄዱ አመሰግናቸዋለሁ። በደቡባዊው አለም/Global South/ ሀገራት መካከል ትብብር የማጠንከርን፣ በአንድ ድምፅ የመናገርን ፣ በአለም የኢኮኖሚ ጉዳዮች የጎላ ሚና መጫወትን እንዲሁም ፈጠራ እና የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ አቅሞችን የመጠቀምን አስፈላጊነት ሃሳብ አካፍያለሁ። ያሉንን ሰፊ አቅሞች እና የጋራ የልማት ግቦች ስናጤን ደቡባዊው አለም /Global South/ ለደቡብ-ደቡብ /South-South/ የኢኮኖሚ ትብብር መጎልበት ታላቅ አቅም እንዳለው እንረዳለን::

I thank Prime Minister Narendra Modi for convening the inaugural Leader’s Session of the 2nd Voice of Global South Summit. I shared the importance of deepening cooperation, speaking with one voice, promoting an increased role in global economic affairs, and capitalising on innovation and artificial intelligence among Global South countries. Considering our vast resources and shared development goals, the Global South holds immense potential for enhancing South-South economic cooperation.
20.1K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-15 13:56:01
ዛሬ በቁልፍ ወቅታዊ ጉዳዮች ለመምከር ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሱዳን ሪፐብሊክ ሉአላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጀነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃንን ተቀብያለሁ::

Today I have welcomed to Ethiopia General Abdelfattah Alburhan, President of the Transitional Sovereignty Council of the Republic of the Sudan for discussions on key current issues.
16.6K views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-11 23:12:23
ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች በሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት በመታገዝ ለመፍታት ቁልፍ የሆነዉን እዉቀት መገብየታቸዉ ተስፋ ሰጭ ነዉ፡፡
16.8K views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-11 11:51:45
በዛሬዉ እለት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንሰቲትዩት በመገኘት ለሁለት ወራት ስለሰዉሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጅ ምንነት እና ጠቀሜታ ስልጠና ተከታትለዉ የተመረቁ የነገ ሀገር ተረካቢ ወጣቶችን ተመልክቻለሁ፡፡
ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች በሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት በመታገዝ ለመፍታት ቁልፍ የሆነዉን እዉቀት መገብየታቸዉ ተስፋ ሰጭ ነዉ፡፡
በልጆቹ አቅም በመገረም የሃገራችንን እድገት ለማረጋገጥ እንደሚችሉ ሙሉ እምነት አለኝ፡፡

Today I have attended the graduation ceremony of youths who had gone through two months training on the essence and use of Artificial Intelligence technology.

It gives hope to see our children obtain key knowledge to address Ethiopia's problems with the help of Artificial Intelligence. I am impressed by the potential of these youths and fully confident that they can ensure the development of our nation.
21.2K views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-10 20:28:25
በሁለትዮሽ ስብሰባ ከክቡር የሳዑዲ ልዑል መሃመድ ቢን ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ ጋር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በመወያየታችን ደስታ ተሰምቶኛል። በውይይታችን የኢትዮጵያን የልማት እና የኢኮኖሚ ሪፎርም ብሎም በቀጠናው እየተጫወተች ያለችውን ሚና ጨምሮ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችን አንስተናል።

ሁለቱ ሀገሮቻችን በትብብር ልንሰራባቸው የምንችል ብዙ ስትራቴጂያዊ ፍላጎቶች አሉን። ከዚህ አኳያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ለማቋቋም፣ በሳዑዲ ወገንም የዕዳ አከፋፈልን ሁኔታ በማሻሻል፣ በኃይል አቅርቦት ትብብር ብሎም በልማት ፋይናንስ የኢትዮዽያን የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም እንድትደግፍ መግባባት ላይ ተደርሷል።

Pleased to meet with His Royal Highness Prince Mohammed bin Salman bin Abdulaziz in a bilateral meeting this afternoon where we discussed bilateral and regional matters including Ethiopia’s development and economic reforms as well as the role played by Ethiopia in the region. Our two countries have many strategic interests to cooperate on and to this end we have reached an understanding to establish a high level joint ministerial committee; for Saudi support on Ethiopia’s macroeconomic reforms through debt restructuring; energy cooperation and development finance and investments.
15.5K views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-10 18:26:17
በተጨማሪም ከታንዛኒያዋ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሃሰን እና የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፓል ካጋሜ ጋር ግንኙነቶችን ስለማጠናከር ውይይት አድርጌያለሁ።

Dablataanis Pirezdaantii Taanzaaniyaa, Saamiyaa Suluhuufi Pirezdaantii Ruwaandaa, Pool Kaagaamee waliin haala itti walittidhufeenya cimsinu irratti marii'adheera.

I also met with President Samia Suluhu Hassan of Tanzania and President Paul Kagame of Rwanda today for discussions on strengthened cooperation.
17.0K views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ