Get Mystery Box with random crypto!

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @abiyahmedaliofficial
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 111.80K
የሰርጥ መግለጫ

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-11-30 09:04:18
Under our five homegrown economic reform pillars of Agriculture, Manufacturing, Tourism, Mining and ICTs, #Ethiopia has immense potential and offers vast opportunities. Invest in #Ethiopia!
15.0K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-29 15:39:08
የቼክ ሪፑብሊክ ኦፊሴላዊ ጉብኝት

Official Visit to the Czech Republic
17.7K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-28 19:39:44
ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላን ላደረግነው ግልጽ ውይይት አመሰግናለሁ:: በግብርና፣ በማዕድን ልማት እና ቱሪዝም እና ሌሎች ዘርፎች የሀገሮቻችንን የቆየ ትብብር የማላቅ አቅም ሰፊ ነው። ወደፊት በጋራ ልናሳካ የምንችለውን ውጤት በጽኑ ተስፋ እጠባበቃለሁ።

Thank you Prime Minister Peter Fiala for a candid discussion today. The potential for our two countries to elevate our existing cooperation is immense in agriculture, tourism, mining and other sectors. I look forward to what we can accomplish together.
21.2K views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-28 08:22:03
የቪየና - ኦስትሪያ ቆይታ
Visit to Vienna, Austria
20.7K views05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-28 01:03:58
ለነበረን ፍሬያማ ውይይት መራሄ መንግሥት ካርል ኔሃመርን አመሰግናቸዋለሁ። የኢትዮ-ኦስትሪያ ግንኙነት ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው ሲሆን አሁናዊ ግንኙነታቸውም በጽኑ የልማት ትብብር የተጠናከረ ነው። የኖረ ግንኙነታችንን በማበልጸግ ወደ ኢኮኖሚ ትብብር ለመምራት አልመን እንሰራለን።

Grateful to Chancellor Karl Nehammer for our fruitful exchanges. Ethio-Austria relations are over a century old with current relations enhanced by robust development cooperation. We aim to build on our existing relations gearing partnerships towards economic cooperation
21.2K viewsedited  22:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 17:00:13
የኢትዮጵያን በብዝሃ ዘርፍ ላይ የተመሠረተ የእድገት እይታ ለውጥ መጠነ-ርዕይ እና ስፋት በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ልማት ድርጅት ጉባኤ ላይ በማካፈሌ ደስታ ይሰማኛል። ሁሉን አካታች እና ቀጣይነት ያለው የኢንደስትሪ ልማት መንገድ በመከተል ብሎም የኢኮኖሚያችንን ዘርፎች በማብዛት ብልጽግናን ለማምጣት፣ የኑሮ ልዩነትን ለማጥበብ፣ ለህዝባችን እና ለአለም የተሻለ መፃዒ ህይወት አስተዋጽዖ ለማድረግ እንችላለን።

Pleased to share the scope and extent of Ethiopia’s multi-sector growth focus reforms during the 20th General Conference of the UN Industrial Development Organisation. By pursuing inclusive and sustainable industrialisation and diversifying our economy, we can create prosperity, reduce inequality, and contribute to a better future for our people and the world.
12.7K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-24 18:57:55
የግለሰቦችን ግለ-ታሪክ የሚዳስሱ መጽሃፍትን ስናነንብ ያለፉባቸውን የህይወት ውጣ ውረዶች እና ያሳኳቸውን ድሎች መተረክ የተለመደ ቢሆንም የእማማ ፀሀይን የህይወት ጉዞን የሚተርከው “ በእቶኑ እሳት ውስጥ” የተሰኘው መጽሃፍ የማይቆም ፈተና፤በፈተና የማይረታ እምነት ያፀናው ተጋድሎን እና የአርበኝነት የፅናት ልክ የሚያሳየን ሆኖ አገኘሁት፡፡ በልጅነት መፈተን፤በትዳር መፈተን፤በስርአት መፈተን እያንዳንዷ ምድራዊ ህይወታቸው በሙሉ በፈተና ያለፉ ብርቱ እናት ቢሆኑም ፅናትና እምነት ድልን አጎናፅፏቸዋል። ይኽንን መፅሃፍ የሚያነብ ትውልድ ብዙ ይጠቀማል።
12.7K views15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-24 15:27:32
የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ
The Mining and Technology Expo
14.6K views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-24 13:33:52
15.2K views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-24 13:33:52
14.8K views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ