Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ወንድሜን ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ከኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ ጉባኤ ጎን በማግኘቴ ደስታ ተሰ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ውድ ወንድሜን ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ከኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ ጉባኤ ጎን በማግኘቴ ደስታ ተሰምቶኛል:: የተጠናከረው ግንኙነታችን ብሎም ዘርፈ ብዙው ትብብራችን በመተማመን እና ዘላቂነት ላለው ልማት ባለን የጋራ ፍላጎት መሰረት ላይ የፀና ነው::

Pleased to meet my good brother President Emmanuel Macron on the sidelines of the Compact with Africa Summit. Our strengthened relations and multifaceted cooperation continues to be anchored in trust and mutual interests for sustained development.