Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekeleze
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.43K
የሰርጥ መግለጫ

''...ለወቅታዊና ወሳኝ መረጃዎች ኢሄን የ YouTube channel subscribe አድርጉ ለሌሎችም እንዲዳረስ ሼር አድርጉ...''🙏🙏🙏
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-05-16 14:14:34
ሰበር ዜና....

ጠቅላዩ የካቢኔ ስብሰባ አድርገው ሲወጡ ከአንድ ግለሰብ በተተኮሰባቸዉ ጥይት መመታታቸዉ ተሰምቷል ።

ዝርዝር መረጃዉን ሳያጠፉት አሁኑኑ ገብታቹ ስሙት



5.5K viewsedited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 09:08:40
የመጨረሻዉ ዘመን...

በትላንትናዉ እለት አንድ ተንቀሳቃሽ ምስል ተለቋ በርካታ ሰዎችን ሲያነጋግር ተመልክቺያለሁ ። በዚህ ተንቀሳቃሽ  ምስል የሚታየዉ አንድ ጳጳስ ነኝ የሚሉ ነገር ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያወገዘችዉ አንድ ጳጳስ ስለ ህማማት ያስረዱና ። በእኛ ህዝብ ላይ የደረሰዉ ስቃይ ከክርስቶስ ስቃይ ይበልጣል የሚል መልክት ያለዉ ንግግር ተናግረዋል ። እስቲ ገብታቹ ስሙት ።

የትግራይ ህዝብ ሆይ አትነቃም ? ገብታቹ ስሙት ይሄን ጉድ



5.7K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 21:07:45
በቃ....


"…ገንዘብ ባለበት ስፍራ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።

• ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል።

• የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ ልዘዛቹ ይሄንን video አሁኑኑ ገብታቹ ተመልከቱ ነገሩ ይገለፅላቹሃል



5.5K views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 11:11:32
ጥብቅ መረጃ ...

ከዚህ በኋላ መታገስ አልችልም ...በቃ

"…ስጀምር እንደ ዝናብ በማበስበስ አይደለም። እንደ ነፋስም በመታገል፣ በመገፈታተር፣ በኃይል አይደለም። እኔ እንደ ፀሐይ ነው የምታገለው። ፀሐይ ቀስ ብላ ነው የምትወጣው። ለስለስ ብላ ቀስ በቀስ ነው ሙቀቷን የምትለቀው። መጀመሪያ ካፖርቱን፣ ቀጥሎ ኮቱን፣ ሸሚዙን፣ ኮፍያውን አስወልቀዋለሁ። ጫማና ሱሪም አስወልቃለሁ። የውስጥ ሱሪና ግልገል ሱሪ፣ የጡት ማስያዣ ሳያወልኩ እጅ ካልሰጡ አልፋታም። እንደ ዝናብ በመደብደብ፣ እንደ ነፋስ በኃይል በመገፍተር ሳይሆን እንደ ፀሐይ ነው ለብ፣ ለስለስ ብዬ ነው ገብቼ ጨርቅህን የማስጥልህ።

"…እህሳ… የዛሬውን መረጃ ሄዳቹ ለመስማት ዝግጁ ናችሁ? የደበረህ ካለህ ጥፋ፣ አፍ መክፈት ያስቀስፋል። ተለቋል

አሁኑኑ ሳያጠፉት ሄዳቹ ስሙት...



5.7K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 23:30:10

6.8K views20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-09 19:51:24
አንድ ነገር በጣም ያስደንቀኛል ያሳዝነኛልም ክርስቶስ ለተቀመጠባት የእህያ ውርንጭላ ዘንባባ እየጎዘጎዙ ነጠላቸውን እያነጠፉ ሲያመሰግኑ ሲዘምሩ ታዲያ ማደሪያው ላደረጋት የእግዚአብሔር ከተማ ለሆነችው የክርስቶስ መገኛ ለሆነችው ለእናቱ የማይዘምሩ የማያመሰግኑ ምንኛ ባይታደሉ ነው ግን? ፍቅሯን በልባቸው ታሳድርባቸው
8.3K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 19:19:00 ከትንሳኤ በኃላ ያሉት ቀናት ስያሜ

ሰኞ ማዕዶት  በድጋሚ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ፡፡
ይቺ ሰንዱ እና ዝግጁ የሆነች የኢትያጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
ለእያንዳንዱ ለሚደረገው ነገር ሁሉ ትርጉም ባለው ምክንያት ነው፡፡
ከትንሳኤ በኃላ ያሉ ቀናት ለእያንዳንዱ ቀን ሰምና ትርጓሜ ሰታ ታሰበዋለች፡፡
በዚህም መሠረት የትነሳኤው ማግስት ሰኞ
ማዕዶት ይባላል፡፡
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአዳምና የልጅ ልጆቹን ሞት ሁሉ
ድል አድርጎ ከሞት ወደ ሕይወት አሻግሯቸዋል፡፡
በመሆኑም ከትንሳኤ ቀጥሎ ያለው ዕለት ሰኞ ማዕዶት ይባላል፡፡ ትርጉሙም
መሻገር ማለት ነው፡፡
ከሞት ወደ ሕይወት በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነጻ
ወጥተናልና፡፡

እንኳን አደረሳችሁ

''...ኢሄን የተዋህዶ ድምፅ የሆነውን የቴሌግራም ቻናል jlin በሉ
https://t.me/orthodoxtewahedonegn
10.5K views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 15:00:34
እሸቱ ጋር የቀረበችዉ ልጅ እጅግ አስደንጋጭ መረጃ አጋልጣለች

ቤተሰቦቿ በጦርነቱ ምክንያት ከቡሬ ወደ ባህርዳር እንደተሰደዱ የተናገረች ሲሆን በዚህ ቃለመጠይቅ ከተናገረቻቸዉ ልብ የሚገካ ንግግር  መካከል አንዱ ስለ አማራ ክልል ጦርነት ነዉ ። በዚህም ጦርነት የአማራ እናቶች እያለቀሱ እንደሆነ ተናግራለች ። በተጨማሪ አባ ገብረኪዳንን በአካል አጊንታቸዋለች በተጨማሪ አስለቅሳቸዋለች ።

ይህቺ ልጅ ማነች ? ከየት መጣች ? የሚለዉን እንዲሁም ብዙ ሰዉ ልብ ያላለዉን ንግግር በምርጥ ትንተና ተሰርቶ ተለቋል (እድሜ ለዘመዴ) አሁኑኑ ከታች ባለዉ link ገብታቹ ስሙት በማርያም ትወዱታላችሁ ስሙትማ

 

8.2K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 17:37:08
"…በር ላይ የቆመውን ባሰብኩ ጊዜ…

"…ይሄን ሥዕል ባየሁ ቁጥር ልጅነቴ ነው ትዝ የሚለኝ። በዚህ ዕድሜ ላይ ሆነህ ከቤትህ ምንም የሚላስ የሚቀመስ ሳይኖር ሲቀር፣ ከጎረቤት የሚሸትህን የዶሮ ወጥ፣ የጠላና የድፎ ዳቦ ሽታ እያሸተትክ፣ በጎረቤቶችህ በራፍ በደጃፋቸውም ላይ በመመላለስ ከአሁን አሁን ቢጠሩኝ፣ ናግባ ቢሉኝ ብለህ በመቀላወጥ መንከራተት እንዴት እንደሚያምና እንዴት ያለ ህመም እንደሚሰማ እንደ እኔ በልጅነቱ ችግር አግኝቶ ያሳጣው ሰው ያውቀዋል። ልብስማ የማይታሰብ ነው።

"…እናም ወገኖቼ ክርስቲያኖች ሁላችሁ በዓልን ስናከብር ብቻችንን አይሁን። ለምስኪኖች ማዕድ ማጋራቱንም ቸል አንበል። ስደተኞችና ተፈናቃዮችን፣ ምስኪን ጎረቤቶቻችንንም ሁሉ በማሰብ ይሁን። ሀገር ተርቦ ያለልክ ቁንጣን እስኪያስቸግረን፣ እስኪያሰቃየን ድረስ እየተፋን ምግብ እና መጠጥ በማብዛት አይሁን። ጭፈራው አይብዛ። ስካር ዳንሱም አይብዛ። ሚልዮኖች በራብ በሚጠበሱበት ሃገር ጥቂቶቻችን አናብዛው። እናስብ። በመጠን ኑሩ። ሁሉ በልክ ይሁን።

"…እኔ የልጅነት ጊዜዬ አግኝቼ ያጣሁበትን ወቅት ተበቅዬዋለሁ። ለምስኪኖች ሥራ በመፍጠር፣ ያለኝን በማካፈል የልጅነት ችጋሬን በደግነት ተበቅዬዋለሁ። አሁንም ወደፊትም ዕድሜ እስከሰጠኝ በሕይወት እስካለሁ ድረስ ለሌሎች ደስታን፣ ሀሴትን በመፍጠር ድህነትን እበቀለዋለሁ። ለልጆቻችሁ ልብስ ስትገዙ ለጎረቤታችሁም ልጅ ወርወር አድርጉለት። ሀገሩን ጠልቶ፣ ሀብታም የተባለ ተበቃይ ትውልድ ሆኖ የልጆቻችሁን ዘመን እንዳያበላሸው አስቡበት።

"…በምሳሌ አስረዳለሁ። በር ላይ የቆመው ህፃን ቢጠፋ ቢጠፋ ወታደር ይሆናል። ከዚያ ኩዴታ ፈጽሞ አቢይ አህመድን ሊሆን ይችላል። ከዚያ ተማሪ እያረደ፣ ትምህርት ቤትም እየዘጋ፣ ሀብታም አጋች፣ ዘራፊና ቀማኛ ትውልድ ፈጥሮ ይበቀልሃል።

• አስቡበት…!
9.1K views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 16:26:11
የፋኖ ጥይት በየት ኢንደሚተኮስ አናቂም።ዚም ብሎ ጓደኛ ኢዚ በቀኝ ኢዚ በጊራ ይወድቃል።ፋኖ በነፍስ ተጫወቲቢን።

የአብይ አህመድ ሠራዊት ቆስሎ ህክምና ሲገባ የተናገረው ነው። እየገባቹ ተጨማሪ ስሙት



8.1K views13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ