Get Mystery Box with random crypto!

የመጨረሻዉ ዘመን... በትላንትናዉ እለት አንድ ተንቀሳቃሽ ምስል ተለቋ በርካታ ሰዎችን ሲያነጋግ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

የመጨረሻዉ ዘመን...

በትላንትናዉ እለት አንድ ተንቀሳቃሽ ምስል ተለቋ በርካታ ሰዎችን ሲያነጋግር ተመልክቺያለሁ ። በዚህ ተንቀሳቃሽ  ምስል የሚታየዉ አንድ ጳጳስ ነኝ የሚሉ ነገር ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያወገዘችዉ አንድ ጳጳስ ስለ ህማማት ያስረዱና ። በእኛ ህዝብ ላይ የደረሰዉ ስቃይ ከክርስቶስ ስቃይ ይበልጣል የሚል መልክት ያለዉ ንግግር ተናግረዋል ። እስቲ ገብታቹ ስሙት ።

የትግራይ ህዝብ ሆይ አትነቃም ? ገብታቹ ስሙት ይሄን ጉድ