Get Mystery Box with random crypto!

በቃ.... '…ገንዘብ ባለበት ስፍራ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወር | Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

በቃ....


"…ገንዘብ ባለበት ስፍራ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።

• ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል።

• የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ ልዘዛቹ ይሄንን video አሁኑኑ ገብታቹ ተመልከቱ ነገሩ ይገለፅላቹሃል