Get Mystery Box with random crypto!

ጥብቅ መረጃ ... ከዚህ በኋላ መታገስ አልችልም ...በቃ '…ስጀምር እንደ ዝናብ በማበስበ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

ጥብቅ መረጃ ...

ከዚህ በኋላ መታገስ አልችልም ...በቃ

"…ስጀምር እንደ ዝናብ በማበስበስ አይደለም። እንደ ነፋስም በመታገል፣ በመገፈታተር፣ በኃይል አይደለም። እኔ እንደ ፀሐይ ነው የምታገለው። ፀሐይ ቀስ ብላ ነው የምትወጣው። ለስለስ ብላ ቀስ በቀስ ነው ሙቀቷን የምትለቀው። መጀመሪያ ካፖርቱን፣ ቀጥሎ ኮቱን፣ ሸሚዙን፣ ኮፍያውን አስወልቀዋለሁ። ጫማና ሱሪም አስወልቃለሁ። የውስጥ ሱሪና ግልገል ሱሪ፣ የጡት ማስያዣ ሳያወልኩ እጅ ካልሰጡ አልፋታም። እንደ ዝናብ በመደብደብ፣ እንደ ነፋስ በኃይል በመገፍተር ሳይሆን እንደ ፀሐይ ነው ለብ፣ ለስለስ ብዬ ነው ገብቼ ጨርቅህን የማስጥልህ።

"…እህሳ… የዛሬውን መረጃ ሄዳቹ ለመስማት ዝግጁ ናችሁ? የደበረህ ካለህ ጥፋ፣ አፍ መክፈት ያስቀስፋል። ተለቋል

አሁኑኑ ሳያጠፉት ሄዳቹ ስሙት...