Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekeleze
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.43K
የሰርጥ መግለጫ

''...ለወቅታዊና ወሳኝ መረጃዎች ኢሄን የ YouTube channel subscribe አድርጉ ለሌሎችም እንዲዳረስ ሼር አድርጉ...''🙏🙏🙏
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-02-21 16:47:27
የምሥራች…!!

"…አረመኔውንና ሰውበላ፣ አፈ ቅቤ ልበ ጩቤውን ዐቢይ አሕመድን በተመለከተ የመርዶ ዜና አለኝ። አንገት የሚያስደፋ ዜና። ገና ምን አይተህ አጅሬው? ጀርመን በይፋ ጀምራዋለች ሌሎቹም ሳይወዱ በግዳቸው ይቀጥላሉ። ኢትዮጵያ የማንንም እርዳታ ሳትፈልግ ታሸንፋለች። እኔ ዘመዴ ግን በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ከዐቢይ አሕመድ ጋር አንሶላ የተጋፈፉ በሙሉ ጀምበራቸው ጠልቃለች። አጭር ጊዜ ነው የሚፏንኑት። መዝግባችሁ ያዟቸው። ይኸው ነው። ምን አለ በሉኝ አኬር ይገለበጣል። ተሳዳጅ አሳዳጅ የሚሆንበት ቀንም አፍንጫችን ስር ነው።

"…ጠብቁኝማ መጣሁ…!
17.0K viewsedited  13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ