Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekeleze
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.43K
የሰርጥ መግለጫ

''...ለወቅታዊና ወሳኝ መረጃዎች ኢሄን የ YouTube channel subscribe አድርጉ ለሌሎችም እንዲዳረስ ሼር አድርጉ...''🙏🙏🙏
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-02-22 18:31:28
በጣም ያሳዝናል ...

በዝቋላ ገዳም የተፈፀመውን አሰቃቂ የአባቶች ግድያ ሙሉውን አዳምጡት።


ሙሉውን የ ቪዲዮ መረጃ ገብታችሁ አዳምጡት አሁኑኑ ገብታቹ ስሙት


15.2K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-22 13:34:23 "4 ተገድለው 1 ጠፍተዋል፤ ገዳሙን እና እኛን ለማዳን እነሱ ተሰው፤ የእኛንም በደል እነሱ ከፈሉ"
የደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አባቶች
++++++++++++++++++++++++++++++

የገዳሙን መጋቤ እና ዋና ጸሐፊ ጨምሮ የደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም 4 መነኮሳት በታጣቂ ኃይሎች መገደላቸውን ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የደረሰው መረጃ ያመላክታል።

ከገዳሙ በስልክ ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው የካቲት 12/2016 ዓ.ም የታጠቁ ሰዎች ወደ ገዳሙ በመግባት ሁለት መነኮሳት መውሰዳቸውን እነሱ ይመለሳሉ ብለው ሲጠብቁ በማግስቱ የካቲት 13/2016 ዓ.ም ታጣቂዎቹ ድጋሚ መጥተው ለውይይት እንፈልጋችኋለን በማለት 3 መነኮሳትን ወደ "ጂዳ ተክለ ሃይማኖት" ወስደዋል ብለዋል።

መነኮሳቱ "ለውይይት" ሲባሉም "ችግር የለውም እናንተ አባቶች እዚህ ቆዩ እኛ አነጋግረናቸው እንመጣለን፤ ተረጋጉ" ብለው ታጣቂዎቹን ተከትለው ከገዳሙ ሂደዋል።

ቀኑን ሙሉ ስልካቸው ክፍት እንደነበረ አመሻሽ ማግኘት ባለመቻላቸው ተጨንቀው የአካባቢውን ምእመናን ሲያጠያይቁ 4ቱ መገደላቸውን እንደነገሯቸው አንደኛው አባት ግን ተለቀዋል ቢባልም እስካሁን ያሉበት እንዳልታወቀ አባቶቹ ለጣቢያችን በእንባ ተናግረዋል።

በታጣቂዎቹ የተገደሉት አባቶች

፩ አባ ተክለ ማርያም አሥራት (የገዳሙ መጋቤ)

፪ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን (የገዳሙ ዋና ጸሐፊ)

፫ አባ ገብረ ማርያም አበበ (ቀዳሽ ካህን፣የመጽሐፍ መምህርና የገዳሙ አስተዳደር አባል)

፬ ባህታዊ ኃ/ማርያም ስሜ (የገዳሙ የአስተዳደር አባል)
ሲሆኑ
እስካሁን ያሉበት ያልታወቀው ደግሞ አባ ኪዳነ ማርያም ገ/ሰንበት ናቸው።

ገዳሙ በተደጋጋሚ በታጠቁ ሰዎች ዐይነተ ብዙ ጥቃት እንደሚደርስበት ነገር ግን መፍትሔ እንዳላገኙ በመግለጽ የአሁኑ ጥቃት ግን በቃላት የማይገለጽ ነው ብለዋል።

"ገዳሙን እና እኛን ለማዳን እነሱ ተሰው፤ የእኛንም በደል እነሱ ከፈሉ፤ ጻድቁን አገልግዬ እዚሁ አርፋለሁ ሲሉ ደመ ከልብ ሆነው ዐፈራቸውንም ሳይቀምሱ ቀርተዋል" ሲሉም መረጃ የሰጡን አባቶች በከፍተኛ ሐዘን ገልጸዋል።

ኢሄኔ የተዋሕዶ ድምፅ የሆነውን የ YouTube ቻናል subscribe አድርጉ


15.5K views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-22 13:33:38
15.1K views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 20:45:03
"…የተሻለ እስኪመጣ እኔ የፕሮፋይል ፒክቸሬን በዚህ ቀይሬዋለሁ።

• ቪቫ ምኒልክ…!
26.5K views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 21:56:40
"…ሁለተኛው ቻናል ዘመቻ 100 ሺ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ ነው። ቤተሰባችን አሁን 28 ሺ ገብቷል። ይሄ ማለት አሪፍ ደረጃ ነው ማለት ነው። አሁንም መልእክቶችን ተደራሽ ለማድረግ የቴሌግራም ቤተሰቦችን ወደ መንደራችን ይጋብዙ።

"…ጎበዝ አሁን 100 ሺ ቤተሰብ ለማፍራት የሚቀረን 72ሺ ቤተሰብ ብቻ ነው የሚቀረን። እንበርታ።

"…በእኔ በኩል የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚበሠረው በዚሁ በቲጂ መንደር ገፄ ነው። በቲጂ መንደር ገፄ ግድግዳ ላይና በመረጃ ተለቭጅን። አለቀ።

• እኔ ገና ነግቶልኝ መነሣቴ ነው አላችሁ አይደል…?
25.3K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-21 22:15:05
"…መልአከ ሰላም ቀሲስ ምስጢሩ ታፈረ
በውድብሪጅ ደብረ መድኃኒት ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ እና መጋቤ ጥበብ ቀሲስ መምህር ሳሙኤል ግዛው በውድብሪጅ ደብረ መድኃኒት ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን የቃና ዘገሊላን በዓል በታላቅ ደስታ፣ በሚደንቅ አገልግሎት አሳልፈን ውለናል። በእውነት ዛሬ ለእኔ ልዩ ቀኔ ነበር።

"…የደብሩን ካህናት፣ የደብሩን ሰበካ ጉባኤ አባላት፣ እና ምእመናንንም እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግናለሁ። ላሳያችሁኝ ፍቅር፣ ክብር ሁሉ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። በእውነት ደስ ነው ያለኝ።

"…በዚህኛው የአሜሪካ ጉዞዬ ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንደማታፍርብኝ፣ ልጄ ነው ብላ ከተደበቅኩበት አውጥታ አደባባይ አቁማ እንደምትባርከኝም አይቼበታለሁ። በአሜሪካ ያየሁት የሰው የሕዝብ ፍቅር የሚገርም ነው። ወደፊት ከዚህ የበለጠ ፍልሚያ ውስጥ በበረታ ጉልበት እንድገባ የሚያደርግ መንፈሳዊ ኃይልም ያገኘሁበት ጉዞ ነው።

• የነገ ሰው ይበለን…!
38.8K views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-17 00:04:02
"…የአዲስ አበባ ፖሊስን የደንብ ልብስ የለበሱ የኦሮሙማው ፖሊስ አባላት በሽሮ ሜዳ በሚገኙ የባህል ልብስ መሸጫ ቤቶች ይሄዳሉ። ከዚያም ቤቱን ይዘጉታል። መጀመሪያ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ያለበትን የሀገር ልብስ በሙሉ ይሰበስባሉ፣ በፌታል፣ በሻንጣም ይከታሉ። ቀጥሎም ለእናታቸው፣ ለሚስታቸው፣ ለልጃቸው፣ ለገርል ፍሬንዶቻቸው የሚሆን ሰንደቅ ዓላማ የሌለበትን የሀበሻ ቀሚስ በሙሉ ሰብስበው ይወስዳሉ። ለሌሎች የኦሮሞ ባህል አልባሳት ሻጮችም በመጠነኛ ብር ያስረክባሉ። ከሁሉም ያሳቀኝ የኦሮሞ ፖሊሶቹ ለአዲስ አበባ ሴተኛ አዳሪዎች በገንዘብ ምትክ የዘረፉትን እንደ ክፍያ የመጠቀማቸው ነገር ነው። አንድ የኦሮሞ ፖሊስ በዘረፈው 1 የሀበሻ ቀሚስ ከ4 እስከ 6 ጊዜ ያህል በነፃ የዝሙት አገልግሎት ያገኛልም ተብሏል። አቤት ውርደት።

"…ተቀጥቅጠው ለአቢይ የተገረዱት የአልባኒያ ኮሚንስቶቹን ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ረዳ በወርሀ ህዳር በአክሱም ጽዮን፣ ዛሬ ጥር 7 ደግሞ በሽሬ እንዳ ሥላሴ ከጸሎተ ኪዳን፣ እስከ ቅዳሴ ተሳትፈው፣ ታቦተ ሕጉንም አንግሠው አክብረው፣ ጌቾ ትንሽ ሰብኮ፣ ደብረ ጺዮን ደጀ ሰላም ገብቶ ሲለጋ ውሎ፣ መመለሱም ተሰምቷል። ደፂና ጌቾ በመቀጠል መጪውን የጥምቀትን በዓል ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ፣ አስተርዕዮ ማርያምን፣ የካቲት ኪዳነ ምህረትንም ጭምር እንዲሁ ሰዓታት ሁላ እየቆሙ አስቀዳሽ እንደሚወጣቸውም ተሰምቷል። አይ ጊዜ። የጨነቀ’ለት አለ አዝማሪው።

"…በመጨረሻም ኦሮሙማው OMN የታከለ ኡማ የሁለት ልጆቹ እናት ጎንደሬዋ የቀደሞ ሆስተስ ለጥምቀት በአዲስ አበባ ያዘጋጀችውን ዝግጅት አሰርዞ ለአገው ሸንጎ ግን በአዲስ አበባ እንደሚያከብሩላቸው ተስፋ ሰጥተዋቸዋል። አይ ኦሮሞ አሁን በእነሱ ቤት ዐማራና አገውን አለያይተው ትልቅ ቦለጢቃ ሠርተው ልባቸው መውለቁ ነው።

• ፋኖ ግን እየመጣ ነው…!
12.9K views21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-20 16:24:45
ተገኝቷል…!

• ሰውየው ኮሎኔልም አይደለም።
• ስሙ በትግሉ ተስፈሁን ነው የሚባለው።
• በፊት ብአዴን አሁን ደግሞ በልፅጓል።
• ከባህርዳር ከተማ ኮምኒኬሽን ቢሮ ሓላፊነት ወደ መንገድ ቢሮ የሕዝብ ግኑኝነት  ሓላፊነት ተሹሞ እዚያ እሠራ ያለ ግለሰብ ነው።

• አሁን ይህን የተሰጠውን የቢሮውን ሥራም ትቶ የተሾመበትን የብልፅግና ወንጌል ሰባኪነትንና ባንዳነት መርጦ አሁን ላይ የዐማራን ሕዝብ በግንባር ቀደም ተጠቂ በማድረግ ላይ ያለ ተራ ግለሰብ መሆኑ ተነግሯል። አብዛኛውን ጊዜ ከቀንድ አውጣው አቶ አሬ ከበደ ጋር በብዛት በመገናኘት የሚያሳልፍ መሆኑም የተገኘው መረጃም ያመለክታል።

• ፋኖ ይኸው አጣርቼላችኋለሁ። ኮሎኔል አይደለም ኮልኮሌ እንጂ። ኢግኖር ግጩት።
12.8K views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 11:13:54
#እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ። ዘኍ 6፥ 24-26
30.6K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-23 14:42:19
ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ታገቱ

የከፋ ሸካ ቤንች ማጂ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የኾኑት ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ዛሬ ኅዳር 13 ቀን 2016 ዓ.ም በመንበረ ጵጵስናቸው እንዳሉ መታገታቸው ተገለጸ።

ከሀገረ ስብከቱ ለማረጋገጥ እንደ ተቻለው ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ከጥቅምት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተመልሰው ዛሬ የኹሉንም የወረዳ ቤተክህነት ሥራ አስኪያጆች  በሀገረ ስብከታቸው ሰብስበው ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ ይዘው ነበር።

ይኹን እንጂ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ገደማ በመንግሥት የተደራጁ በርካታ ወጣቶች ወደ ብፁዕነታቸው መኖሪያ ጡሩንባ በመንፋት በመምጣት  መኖሪያ ቤታቸውን በድንጋይ በመደብደብ “ና ውጣ” እያሉ ይጮኻሉ።

የተፈጠረውን ገዳይ ለዞኑና ለከተማው የጸጥታ አካል አሳውቀው ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ላይ የዞኑና የከተማው ጸጥታ ፓሊስ ኃላፊዎች በመንበረ ጵጵስናው ደርሰው ወጣቶቹን አስወጥተው ለብቻ ወስደው ካናገሩ በኋላ ቀን አምስት ሰዓት ላይ ምንም መልስ ሳይሰጡ ተመልሰው ወደ ቢሮ ሄደዋል።

በአኹኑ ሰዓት በርካታ ወጣቶች ዙሪያውን ከበው የመኖሪያ ቤቱን ዋና የመብራት ቆጣሪ በማጥፋት መስኮቱን በድንጋይ በመደብደብ ላይ ይገኛሉ።

በተጨማሪም ከየወረዳው ለስብሰባ በጠዋት የመጡት የወረዳ ቤተክህነት ኃላፊዎች እየተደበደቡ የተባረሩ ሲኾን ወጣቶቹ የብፁዕነታቸውን መኪና እንዳይንቀሳቀስ ጎማውን አስተንፍሰዋል።

የዞኑም አስተዳደር ስልክ ቢደወልም ስልክ በማጥፋት መልስ ማግኘት አልተቻለም።

ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ከዚኽ በፊት ጥር 14 ቀን 2015 ዓ. ም በተፈጸመው ሕገ ወጥ የብሔር ብሔረሰብ ሹመትን በመቃወም ቤተክርስቲያን ብሔርን ማዕከል አድርጋ መሾም የለባትም በሚል መቃወማቸውና በሐምሌ 9 በተደረገውም የአንድ ብሔር ሲመት ላይ አለመገኘታቸው ይታወሳል።
32.1K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ