Get Mystery Box with random crypto!

ዘ-ሀበሻ-የዕለቱ-ዜና zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabesha_newes — ዘ-ሀበሻ-የዕለቱ-ዜና zehabesha
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabesha_newes — ዘ-ሀበሻ-የዕለቱ-ዜና zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabesha_newes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.06K
የሰርጥ መግለጫ

#𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧_𝐧𝐞𝐰𝐬
ዘ-ሐበሻ የኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊነትን ሁለንተና የሚቃኝ፣ የሀገርንና የህዝብን ጉዳዮች በብዙ መንገዶች ተደራሽ የሚያደርግ፣ በርካታ ዝግጅቶችና አቀራረቦች ያሉት የሚድያ ተቋም ነው።
#𝓩𝓮𝓱𝓪𝓫𝓮𝓼𝓱𝓪_𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓲𝓪𝓵

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-31 19:15:13 ሰቆጣ ግንባር

በሰቆጣ አበርገሌ በህወሓት ጉጀሌ ተይዘው የነበሩ ሁለት ወታደራዊ ቦታዎችን ወያኔ ተደምስሶ በጥምር ሃሉ ተይዘዋል::
802 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:15:09
ወልቃይት ወፍ እርግፍም ዘመቻውን ተቀላቅለዋል
792 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:15:05
አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ በየ ግንባሩ እየዘመተ ነው
791 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:15:01 በግዳን በኩል በወራሪው ህወሓት ጉጀሌ ይዞታ ስር የነበሩ ቦታወች በሙሉ ወራሪው ወያኔ ተገርፎ በጥምር ጦሩ እጅ ስር ገብተዋል።

ጋሽ ደርቤ
739 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 14:02:27 ወልዲያ፣ ሌላኛዋ ማርሽ ቀያሪ!

ህወሓት ባለፈው አመት የተለያዩ ቦታዎች ተመትቶ ተዳክሞ ነበር። በአፋር ተመትቷል። ደባርቅ ላይ ተመትቷል። ጋይንት ላይ ተመትቷል። ደብረሲና ላይ ተመትቷል። ጋሸና ላይ ተመትቷል። ወልዲያ ሌላኛዋ ማርሽ ቀያሪ ነች።

ህወሓት ወያኔ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ አግተልትሎ እንደመጣ ነው መጀመርያ ቆቦ፣ ከዛም እስከ ወልዲያ ባለው መስመር በርካታ ኃይሉን ያጣው። ህወሃት ወልዲያን እይዛለሁ እንዳለበት ሁሉ ደብረታቦርና ደባርቅን ለማያዝ ጥሯል። ካራ ምሽግን ከዛም ደብረብርሃንን ለመያዝ ጥሯል። በእነዚህ ሁኔታዎች ያላደረገው ሙከራ አልነበረም። በአንዱ ሲመታ በሌላው ይሸሻል። በአንደኛው ተመለሰ ሲባል በሌላው ይመጣል። የሰሞኑ ወልዲያን ለመያዝ ያደረገው ትንቅንቅ ደብረታቦርን፣ ደባርቅንና ደብረብርሃንን ለመያዝ መጥቶ ተቀጥቅጦ ከተመለሰበት ጋር ተመሳሳይ ነው።

እንዲያውም የወልዲያው ረዥም ጊዜ አግኝቶ የሰለጠነ ነው። በጥምር ኃይሉና በደጀኑ ሕዝባችን መስዋዕትነት አላማው ተጨናግፏል። ይህ ግን በቂ አይደለም። በተደራጀ መልኩ ከተመታ ወደ ራያና ወልዲያ መስመር የመጣው ኀይል መመታቱ አሸባሪውን ቅስሙን ይሰብረዋል። ወልዲያን አላስነካም ያሉ ጀግኖቻችንን አግዘን ይህን አሸባሪ በሚገባ መቅጣት ከቻልን ኩራታችን ወልዲያ ሌላኛዋ የትግሉ ማርሽ ቀያሪ ትሆናለች። ሸዋ፣ ጋይንት፣ ጋሸና እና ወቅን ላይ የተመታው ትህነግ መግቢያ እንዳጣው ሁሉ አሁን ተረባርበን ወደ ወልዲያ አሰፍስፎ መጥቶ የነበረውን ማስቀረት ከቻልን የትህነግ ወሽመጥ ይቆረጣል።

መልካም አጋጣሚው ደግሞ የዋግሹም ልጆች ትህነግ የከፈተብንን ወረራ በሚገባ እየመከቱ፣ መልሶ ማጥቃት እያደረጉ በመሆኑ ወደ ራያና ወልዲያ የሄደው ኃይል ትንፋሽ እንዲያጥረው ይሆናል።

ጌታቸው ሽፈራው
1.0K views11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 14:02:23
980 views11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 14:02:22
ለህወሓት ወልቃይት ጠገዴ በቂው ነው:: የወልቃይት ሁመራ አማራ ፋኖ ሚሊሻና ህዝብን ህወሓት ጠንቅቃ ታውቀዋለች!

ጋሽ ደርቤ
981 views11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:40:02 የሃገር መከላከያ ሰራዊት አዳሩን በሰራዉ ልዩ ኦፕሬሽን #አማፂዉ ቡድን ለ8 ወራት ሲሰራዉ የነበረዉን ከ3በላይ #የአበርገሌ ምሽግ ሰባብሮ አሁን ወደ አበርገሌ ከተማ ግስጋሴዉን ቀጥሏል።

https://t.me/zehabesha_newes

#𝓩𝓮𝓱𝓪𝓫𝓮𝓼𝓱𝓪_𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓲𝓪𝓵
1.1K viewsedited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:37:39 ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበሩ 111 ህገወጥ የዲጂታል ሚዲያዎች ላይ ክስ ተመስርቷል- የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን

ነሐሴ 24 ቀን 2014 (ኢዜአ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበሩና በመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ህጋዊ እውቅና በሌላቸው 111 የዲጂታል ሚዲያዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

በኮሚሽኑ የታክቲክ ወንጀሎች ምርመራ ምክትል ዋና መምሪያ ሃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ብርሃኑ አበበ ለኢዜአ እንዳሉት፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በተደራጁና የሽብር ወንጀሎች፣ በሙስና፣ በፋይናንስና ንግድ ነክ፣ በታክስና ጉሙሩክ ወንጀሎች ላይ ጥቆማዎችን መነሻ በማድረግ ምርመራዎች ተከናውነዋል።

በዚህም መሰረት 2 ሺህ 668 ጥቆማዎችን በመቀበል 1 ሺህ 438 መዝገቦችን መርምሮ ለፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መላካቸውንም ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ውስጥ ሀገሪቱን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበሩና ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ ስያሜ በመጠቀም ሲንቀሳቀሱ በነበሩ አካላት ላይ ክስ መመስረቱን ተናግረዋል፡፡

እነኚህ አካላት ህዝብን ለአመጽ በማነሳሳት ድብቅ ዓላማቸውን ለማሳካት ሲንቀሳቀሱ እንደነበርም በምርመራ መረጋገጡን ነው ያብራሩት።

መረጃ ተጣርቶባቸው ክስ የተመሰረተባቸው 111 የሚሆኑት የዲጂታል ሚዲያዎች በመገናኛ ብዘሃን ባለስልጣን ህጋዊ እውቅና እንደሌላቸው ተናግረዋል፡፡

በአሁኑ ጊዜም የእነኚህ ህገወጥ የዲጂታል ሚዲያ ባለቤቶች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየታየ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡

በበጀት ዓመቱ በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ በማጭበርበር የባንኮችን መልካም ስም የማጉደፍ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች በቁጥጥር መዋላቸውን ገልጸዋል።

ግለሰቦቹ ከ57 ሚሊየን ብር በላይ መዝረፋቸው በምርመራ በመረጋገጡ ክስ ተመስርቶባቸዋል ነው ያሉት።

የፌደራል ፖሊስ የአገልግሎት ተደራሽነቱን በማስፋት በተለያዩ ክልሎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶችን ከፍቶ የወንጀል ምርመራዎችን እንደሚያጣራ ገልጿል።
1.1K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:37:39 የወልዲያ ሰንሰለታማ ተራሮችን ጀግናው የመከላክያ ሰራዊት ባለ ቀይ መለዮ ኮማንዶ ወራሪውን የህወሓት ጉጀሌ ምድር ከሰማይ ደባልቆ ቁልፍ ገዢ ቦታዎችን ተቆጣጥሯል::
1.0K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ