Get Mystery Box with random crypto!

ዘ-ሀበሻ-የዕለቱ-ዜና zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabesha_newes — ዘ-ሀበሻ-የዕለቱ-ዜና zehabesha
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabesha_newes — ዘ-ሀበሻ-የዕለቱ-ዜና zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabesha_newes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.06K
የሰርጥ መግለጫ

#𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧_𝐧𝐞𝐰𝐬
ዘ-ሐበሻ የኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊነትን ሁለንተና የሚቃኝ፣ የሀገርንና የህዝብን ጉዳዮች በብዙ መንገዶች ተደራሽ የሚያደርግ፣ በርካታ ዝግጅቶችና አቀራረቦች ያሉት የሚድያ ተቋም ነው።
#𝓩𝓮𝓱𝓪𝓫𝓮𝓼𝓱𝓪_𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓲𝓪𝓵

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 11:04:41 “ሆ ብየ እመጣለሁ “ሆ ብየ በድል
ሆብየ እመጣለሁ ሆ ብየ በድል

ጥንትም ያባቴዉ
ጠላትን መግደል።
965 views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:02:34 ራያ ግንባር
የህወት ሃይል ተጠቅሎ የራያ ሸለቆ ውስጥ ገብቷል። በጎሊና እና አላ ውሃ ወንዞች የአማራና አፋር ክልል አዋሳኝ አከባቢዎች ከጎብየ በደቡብ በኩል እስከ ዲቢ መገናኛ ቆላ መውረጃ በሰፊው ተሰግስጓል።
ቁጥሩ ከ30-50ሺህ የሚገመት ሃይል በዚህ ሸለቆ ውስጥ ገብቷል። የያዟቸው መሳሪያዎች ብሬይን፣ ዲሽቃ፣ መትረየስ፣ ስናይፐር፣ ከሶስት የማይበልጡ ዙ-23 እና አንድ መድፍ ይዟል።
ትጥቁን በግመልና አህያ ጭኖ በራያ ጨርጨር ዞብል ተራራ አድርጎ በራማ-ቦረን-ጋቲራ-ዲቃሎን አድርጎ እጅግ በጣም ብዙው ሃይል ወደ ወርቄ አቅጣጫ ገብቷል። ሌላኛው ሃይል ቦረን ተነስቶ አረቁቴ ወርዶ ገደመዩ ነዲ ተራራን ተገን አድርጎ ወደ ዲቢና አጋምሳ

https://t.me/zehabesha_newes
965 viewsedited  08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:00:01 በአድዓርቃይ ከፍተኛ የሆነ ውጊያ ተጀምሯል።
በርማሪያም በሚባል አቅጣጫ ነው ጦርነቱ የተጀመረው።
950 views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:00:01 መድፍ፣ ታንክና ሌላም ከባድ መሳሪያ የታጠቀ በ10 ሺዎች የሚቆጠር የፌዴራል ጦር ኤርትራ ገብቷል- ታደሰ ወረደ። I’m dead sure ይህ ጦር ትግራይ ገብቶ መግቢያ መውጪያ ሲያሳጣቸው ኤርትራ ወጋችን ይላሉ። TPLFን ለማጥፋት አይደለም ኤርትራ ሲኦል እንወርዳለን!
911 views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:00:01
ማስራብ›› የአሸባሪው ህወሓት የትግል ስልት

አሸባሪው ህወሓት ከወራት በፊት ወደ  አፋርና አማራ ክልል ያደረገው ወረራ ተቀልብሶ በመቀሌ ከመሸገ ወዲህ ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሚላከውን የእርዳታ እህል ከዜጎች በመንጠቅ ለቀጣይ ግዳጅ የመለመላቸውን ታጣቂዎች ሲቀልብ የከረመ ሲሆን፤ በዚህም የተነሳ ሕዝቡ  በከፋ ረሐብ እየማቀቀ ይገኛል፤ መከራውም በዝቷል፡፡

ደብረጽንም በቅርቡ በውጭ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር በዙም ያደረገውና አፈትልኮ በወጣው ምስጢራዊ ውይይት ‹‹በቂ የሰብአዊ አቅርቦት ካለ የትግራይ ሕዝብ አሁንም ለምን በችግር ይማቅቃል፤ የእርዳታ እህል ለታጣቂዎች ታከፋፍላላችሁ የሚባለው እውነት ነው?›› የሚል ጥያቄ ቀርቦለት በሰጠው ምላሽ ‹‹አዎ የእርዳታ እህል ለታጣቂዎች እናከፋፍላለን፡፡ ታዲያ ምን እንቀልባቸው፡፡ ሰው ሳይበላ አይዋጋም፡፡ ጦርነት አይቀሬ ነው፡፡ ከጦርነት ውጪ አማራጭ የለንም፡፡ ህጻናትም አዛውንትም በግንባር ይሰለፋሉ፡፡›› በማለት ምላሽ መስጠቱ የሚታወስ ነው፡፡

ታዲያ ቃል በተግባር እንዲሉ፤ ሕዝብን ሆን ብሎ በማስራብ፤ ቁጭ ብለህ ከምትራብ ደግሞ ዝመት የሚል ስልት በመጠቀም ህጻናትና አዛውንትን ሳይቀር በጦርነት እየማገዱ የሚገኙት የአሸባሪው ቡድን መሪዎች ዛሬም ወረራውን ከማስፋት አልተቆጠቡም፡፡ ትናንት ምንም ውጤት ያላስገኘውን ጦርነት በመድገምም ሕዝብን ለከፋ ሰቆቃና ረሐብ እየዳረጉ ነውና ሕዝቡም በቃችሁ ሊላቸው ይገባል፡፡
 
947 views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:00:00
ወዲያው
901 views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:32:12 ሰበር ዜና ህወሃት ሳያስብበት በከፈተው ጦርነት በርካታ አመራሮቹን እያጣ ይገኛል። በዚህም

1:- ጀነራል አስርተ
2:- ኮ/ል ጉዕፅ
3:- ኮ/ል በርሀ በጊዕ እና
4:- ኮ/ል ወርቂ የተባሉት አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት መደምሰሳቸው ታውቋል
740 views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:15:50 Update
ወልድያ እና መርሳ ትናንት ከምሽቱ 1:20 አካባቢ ጠፍቶ የነበረው መብራት ተመልሷል ብለውኛል።
829 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:15:49 ሰበር ዜና

ለወራት በሕወሓት ቁጥጥር ስር የነበረችው አበርገሌ በኢትዮጵያ ኃይሎች እጅ ገባች። ዝርዝሩን ከዕለቱ የዘ-ሐበሻ ዜናዎች ይጠበቁ።
811 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:15:47 ራያ ግንባር

የቃሊም ግንባር ጥምር ጦር ወሳኝ የሆነውን የበላጎ ተራራ በሚገርም ብቃት በእጁ አስገብቷል::
806 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ