2022-07-28 15:22:22
1. ስዓሊ ፕሮፊሽናል
ጾታ፡- ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 38
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩንቪርስቲ በሳዓሊነት በዲግሪ የተመረቀ ወይም ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የመፍጠር እና የመሳል ብቃት ያለው
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 7,500.00 / ሰባት ሺ አምስት መቶ ብር /
ብዛት፡- አንድ /1/
2. ሁለገብ አርክቴክት
ጾታ፡- ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 29
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩንቪርስቲ በአርክቴክትነት በዲግሪ የተመረቀ ወይም ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሰራ
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የተለያዩ ለፕላነ /አርክቲክቸራል/ ስራ የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮችን የሚችል እና የፈጠራ ችሎታ ያለው
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 5,500.00 / አምስት ሺ አምስት መቶ ብር /
ብዛት፡- ሁለት /2/
3. ስዓሊ
ጾታ፡- ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 38
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ የስዕል ትምህርት ቤት ስልጠና የወሰደ
የስራ ልምድ፡- በስዕል ስራ በቂ ልምድ ያለው
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የመፍጠር እና የመሳል ብቃት ያለው
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 4,500.00 / አራት ሺ አምስት መቶ ብር /
ብዛት፡- 3 /ሦስት/
4. የስፌት ባለሙያ /የሴት ልብስ የሚሰፋ/ ፡
ፆታ፡- ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 25 እስከ 40
የስራ ሁኔታ፡- የማይቋርጥ
የስራ ልምድ፡- እራሱ ቆርጠ መስፋት የሚችልና በቂ ልምድ ያለው
ልዩ ተፈላጊ ችሎታ፡- ጠንቃቃ ፣የማሰለች፣የሚተጋ እና የሰራው ፍቅር ያለው፡፡
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
መግቢያ ሠዓት፡- ወርክሾፑ ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እርፍት፡ እሁድ ሙሉ ቀን
የክፍያ ሁኔታ፡- በሰራው ልክ በሰምምነት
ብዛት፡- 2 /ሁለት/
5. ሁለገብ አውቶካድ ወይም ድራፍትስ ማን
ጾታ፡- ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 21 እስከ 35
የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በድሮይንግ ዕወቀት ያለው
የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት እና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- በድራፍቲንግ መስራት የሚችል
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 4,000.00 / አራት ሺ ብር /
ብዛት፡- አንድ /1/
6. ሁለገብ ፡
ጾታ፡- ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 35
የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- ለማንኛውም ስራ ብቁ የሆነ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ የተለያየ ቦታዎችን በደምብ የሚያቅ እና ውጤት ተኮር
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 3,000.00 / ሦስት ሺ ብር /
ብዛት፡- 1 /አንድ/
የትራንስፖርት ወጪ ካለ በድርጅቱ ይሸፍናል
7. ሁለገብ የሽያጭ ሠራተኛ ፡
ጾታ፡- ሴት
ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 35
የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- አስተማማኝ የመሸጥ ብቃት ያላት ፣
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የምትችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 2፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 3,000.00 / ሦስት ሺ ብር /
ብዛት፡- 2 /ሁለት/
8. ረዳት የስፌት ባለሙያ፡
ፆታ ፡- ሴት ወይም ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 29
የስራ ልምድ፡ በስፌት የተመረቀ ወይም የመስፋት ልምድ ያለው፡፡
የስራ ልምድ፡- ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ በረዳት ሰፌነት የሰራ
ልዩ ተፈላጊ ችሎታ፡- ጠንቃቃ ፣የማሰለች፣የሚተጋ እና የሰራው ፍቅር ያለው፡፡
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
መግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እርፍት፡ እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 4,000.00 / አራት ሺ ብር /
ብዛት፡- ሁለት /2/
9. ይዘት አዘጋጅ /content developers/
ጾታ፡- ወንድ/ሴት
ዕድሜ፡- ከ 24 እስከ 32
የትምህርት ደረጃ ፡ በጋዜጠኛ ወይም በተመሳሳይ በዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡- ሦስት ዓመት ወይም ከዚያ በላይ በይዘት አዘጋጅንት የሰራ/ች
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- አዳዲሰ ሀሳብ ፣ ከፍተኛ የተለያዩ የድህረ ገፅ የመጠቅም ችሎታ ያለው/ላት ፣ የተላያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ብቃት ያለው/ላት እና የፈጠራ ችሎታ ያለው/ያላት
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 4,500.00 / አራት ሺ አምስት መቶ ብር /
ብዛት፡- አንድ /1/
10. ግራፊካል ዲዛይነር
ጾታ፡- ወንድ/ሴት
ዕድሜ፡- ከ 21 እስከ 29
የትምህርት ደረጃ ፡ በተለያዩ የግራፊክ ሶፍትዌሮች የሰለጠነ
የስራ ልምድ፡- ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ በግራፊክስ የሰራ
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የተለያዩ ለግራፊካል ስራ የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮችን የሚችል እና የፈጠራ ችሎታ ያለው
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 3,500.00 / ሦስት ሺ አምስት መቶ ብር /
ብዛት፡- አንድ /1/
2.9K views12:22