Get Mystery Box with random crypto!

11. ሁለገብ የሽያጭ ሠራተኛ ቁጥር ሁለት፡  ጾታ፡- ሴት  ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 35 | ትጋት አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

11. ሁለገብ የሽያጭ ሠራተኛ ቁጥር ሁለት፡
 ጾታ፡- ሴት
 ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 35
 የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩንቪርስቲ በማንኛውም ዓይነት ዲግሪ የተመረቀች
 የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- አስተማማኝ የመሸጥ ብቃት ያላት ፣
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የምትችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 2፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 4,500.00 / አራት ሺ አምሰት መቶ ብር /
 ብዛት፡- 2 /ሁለት/