Get Mystery Box with random crypto!

ትጋት ኤጀንሲ 'የሰው ሀብቱ ትጋቱ ነው' ቀን 09/12/14 የወጣ ወደኛ ሲ | ትጋት አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

ትጋት ኤጀንሲ
"የሰው ሀብቱ ትጋቱ ነው"
ቀን 09/12/14 የወጣ

ወደኛ ሲመጡ ቢሮ.ቁ ልብ ይበሉ
አድራሻ ፡ አ.አ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 322


ሴልስ ቬሎ ቤት/ሞባይል ቤት/መነፅር ቤት
የት/ደረጃ፦ 10
ልምድ፦ ሴልስ ሰርተው የሚቅ
ሰዓት: 3-1
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- 3000-4000

ሪሰኘሽን
የት/ደረጃ :- ሰርተፍኬት
ልምድ: ሪሰኘሽን/ሴልስ የሰሩ
ሰዓት:2:30-11
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- ስምምነት

መኪና ተረካቢ
የት/ደረጃ : 10/12
ልምድ:- 0አመት
ሰዓት: 2-11
ፆታ:ሴት
ደሞዝ: ስምምነት

አካዉንታንት
የት/ደረጃ : ዲግሪ
ልምድ:- 2 አመት
ሰዓት:- 2-11
ፆታ:ሴ
ደሞዝ: 6000 ብር እና ከዛበላይ

ልብስ ስፌት
የት/ደረጃ : በማንኛውም
ልምድ:- 1 አመት እና ከዛበላይ
ሰዓት: 2:00-11
ፆታ:ሴት/ወ
ደሞዝ:- እንደስራቸዉ

ስቴሽነሪ ቤት ሴልስ
የት/ደረጃ :- 12
ልምድ: 0 አመት/ cash register የምችል
ሰዓት: 3:00-12
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- ስምምነት

ቦዲ ጋርድ
የት/ደረጃ :- 10
ልምድ: 0 አመት እና ከዛበላይ
ሰዓት: ለ 1ቀን ኮንሰርት
ፆታ:- ወ
ደሞዝ:- ስምምነት


ለስራ ማስታወቂያዎች ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ

https://t.me/tigatagency

ለበለጠ መረጃ እና apply ለማረግ

ስልክ 0940139197
0118345257
0966676858
0118549894
አድራሻ ፡ አ.አ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 322