Get Mystery Box with random crypto!

ትጋት ኤጀንሲ 'የሰው ሀብቱ ትጋቱ ነው' ቀን20/12/14 የወጣ ወደኛ ሲመ | ትጋት አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

ትጋት ኤጀንሲ
"የሰው ሀብቱ ትጋቱ ነው"
ቀን20/12/14 የወጣ

ወደኛ ሲመጡ ቢሮ.ቁ ልብ ይበሉ
አድራሻ ፡ አ.አ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 322


ፕሮግራም አቴንዳንት / ኮሌጅ ላይ
የት/ደረጃ፦ በደረጃ 4 በማንኛውም የት/ት ዘርፍ
ልምድ፦ 2 አመት በተዛማች /ኮምፒዉተር
ሰዓት: ፈረቃ
ፆታ:- ሴ/ወ
ደሞዝ:- በስምምነት

የሆስፒታል የተግባር ስልጠና አስተባባሪ
የት/ደረጃ :- በማንኛውም የጤና ዘርፍ ዲግሪ
ልምድ: 2 አመት
ሰዓት:2:30-11
ፆታ:- ሴ/ወ
ደሞዝ:- ስምምነት

ስቶር ኪፐር
የት/ደረጃ : በንብረት አስተዳደር / ቢዝነስ ዘርፍ
ልምድ:- 2 አመት
ሰዓት: 2-11
ፆታ:ሴ/ወ
ደሞዝ: ስምምነት

ፋርማሲ ላብ አሲስታንት
የት/ደረጃ : ዲግሪ በፋርማሲ/በላብራቶሪ አና ተዛማጅ
ልምድ:- 2 አመት
ሰዓት:- 2-11
ፆታ:ሴ/ወ
ደሞዝ: ስምምነት

ሆቴል ማናጀር
የት/ደረጃ : በሆቴል
ልምድ:- 2 አመት እና ከዛበላይ
ሰዓት: 2:00-11
ፆታ:ሴት/ወ
ደሞዝ:-ስምምነት

ሪሴፕሽን
የት/ደረጃ :- 10 እና ከዛበላይ
ልምድ: 0 አመት/ ኮምፒውተር ችሎታ
ሰዓት: 3:00-12/ 2-8/8-2
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- 4000-5000

አካውንትንግ
የት/ደረጃ :- ዲግሪ/ዲኘ
ልምድ: 0 አመት እና ከዛበላይ
ሰዓት: 1-8/8-3
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- ስምምነት

ማሳጅ ቤት ሪሰፕሽን እና ማናጀር
የት/ደረጃ :- ዲግሪ/ዲኘ
ልምድ: 6ወር
ሰዓት: 1-8
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- 3000-4000

ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ :- 12
ልምድ: 0
ሰዓት: 2-11
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- 3000


ለስራ ማስታወቂያዎች ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ

https://t.me/tigatagency

ለበለጠ መረጃ እና apply ለማረግ

ስልክ 0940139197
0118345257
0966676858
0118549894

አድራሻ ፡ አ.አ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 322