Get Mystery Box with random crypto!

1. ስዓሊ ፕሮፊሽናል  ጾታ፡- ወንድ  ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 38  የትምህርት ደረጃ | ትጋት አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

1. ስዓሊ ፕሮፊሽናል
 ጾታ፡- ወንድ
 ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 38
 የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩንቪርስቲ በሳዓሊነት በዲግሪ የተመረቀ ወይም ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የመፍጠር እና የመሳል ብቃት ያለው
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 7,500.00 / ሰባት ሺ አምስት መቶ ብር /
 ብዛት፡- አንድ /1/

2. ሁለገብ አርክቴክት
 ጾታ፡- ወንድ
 ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 29
 የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩንቪርስቲ በአርክቴክትነት በዲግሪ የተመረቀ ወይም ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሰራ
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የተለያዩ ለፕላነ /አርክቲክቸራል/ ስራ የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮችን የሚችል እና የፈጠራ ችሎታ ያለው
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 5,500.00 / አምስት ሺ አምስት መቶ ብር /
 ብዛት፡- ሁለት /2/

3. ስዓሊ
 ጾታ፡- ወንድ
 ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 38
 የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ የስዕል ትምህርት ቤት ስልጠና የወሰደ
 የስራ ልምድ፡- በስዕል ስራ በቂ ልምድ ያለው
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የመፍጠር እና የመሳል ብቃት ያለው
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 4,500.00 / አራት ሺ አምስት መቶ ብር /
 ብዛት፡- 3 /ሦስት/

4. የስፌት ባለሙያ /የሴት ልብስ የሚሰፋ/ ፡
 ፆታ፡- ወንድ
 ዕድሜ፡- ከ 25 እስከ 40
 የስራ ሁኔታ፡- የማይቋርጥ
 የስራ ልምድ፡- እራሱ ቆርጠ መስፋት የሚችልና በቂ ልምድ ያለው
 ልዩ ተፈላጊ ችሎታ፡- ጠንቃቃ ፣የማሰለች፣የሚተጋ እና የሰራው ፍቅር ያለው፡፡
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 መግቢያ ሠዓት፡- ወርክሾፑ ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እርፍት፡ እሁድ ሙሉ ቀን
 የክፍያ ሁኔታ፡- በሰራው ልክ በሰምምነት
 ብዛት፡- 2 /ሁለት/

5. ሁለገብ አውቶካድ ወይም ድራፍትስ ማን
 ጾታ፡- ወንድ
 ዕድሜ፡- ከ 21 እስከ 35
 የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በድሮይንግ ዕወቀት ያለው
 የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት እና ከዚያ በላይ
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- በድራፍቲንግ መስራት የሚችል
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 4,000.00 / አራት ሺ ብር /
 ብዛት፡- አንድ /1/

6. ሁለገብ ፡
 ጾታ፡- ወንድ
 ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 35
 የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- ለማንኛውም ስራ ብቁ የሆነ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ የተለያየ ቦታዎችን በደምብ የሚያቅ እና ውጤት ተኮር
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 3,000.00 / ሦስት ሺ ብር /
 ብዛት፡- 1 /አንድ/
 የትራንስፖርት ወጪ ካለ በድርጅቱ ይሸፍናል

7. ሁለገብ የሽያጭ ሠራተኛ ፡
 ጾታ፡- ሴት
 ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 35
 የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- አስተማማኝ የመሸጥ ብቃት ያላት ፣
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የምትችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 2፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 3,000.00 / ሦስት ሺ ብር /
 ብዛት፡- 2 /ሁለት/

8. ረዳት የስፌት ባለሙያ፡
 ፆታ ፡- ሴት ወይም ወንድ
 ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 29
 የስራ ልምድ፡ በስፌት የተመረቀ ወይም የመስፋት ልምድ ያለው፡፡
 የስራ ልምድ፡- ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ በረዳት ሰፌነት የሰራ
 ልዩ ተፈላጊ ችሎታ፡- ጠንቃቃ ፣የማሰለች፣የሚተጋ እና የሰራው ፍቅር ያለው፡፡
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 መግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እርፍት፡ እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 4,000.00 / አራት ሺ ብር /
 ብዛት፡- ሁለት /2/

9. ይዘት አዘጋጅ /content developers/
 ጾታ፡- ወንድ/ሴት
 ዕድሜ፡- ከ 24 እስከ 32
 የትምህርት ደረጃ ፡ በጋዜጠኛ ወይም በተመሳሳይ በዲግሪ የተመረቀ/ች
 የስራ ልምድ፡- ሦስት ዓመት ወይም ከዚያ በላይ በይዘት አዘጋጅንት የሰራ/ች
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- አዳዲሰ ሀሳብ ፣ ከፍተኛ የተለያዩ የድህረ ገፅ የመጠቅም ችሎታ ያለው/ላት ፣ የተላያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ብቃት ያለው/ላት እና የፈጠራ ችሎታ ያለው/ያላት
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 4,500.00 / አራት ሺ አምስት መቶ ብር /
 ብዛት፡- አንድ /1/

10. ግራፊካል ዲዛይነር
 ጾታ፡- ወንድ/ሴት
 ዕድሜ፡- ከ 21 እስከ 29
 የትምህርት ደረጃ ፡ በተለያዩ የግራፊክ ሶፍትዌሮች የሰለጠነ
 የስራ ልምድ፡- ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ በግራፊክስ የሰራ
 ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የተለያዩ ለግራፊካል ስራ የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮችን የሚችል እና የፈጠራ ችሎታ ያለው
 ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
 የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
 እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
 ደሞዝ፡- 3,500.00 / ሦስት ሺ አምስት መቶ ብር /
 ብዛት፡- አንድ /1/