Get Mystery Box with random crypto!

ትጋት ኤጀንሲ 'የሰው ሀብቱ ትጋቱ ነው' ቀን 02/12/14 የወጣ ወደኛ ሲ | ትጋት አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

ትጋት ኤጀንሲ
"የሰው ሀብቱ ትጋቱ ነው"
ቀን 02/12/14 የወጣ

ወደኛ ሲመጡ ቢሮ.ቁ ልብ ይበሉ
አድራሻ ፡ አ.አ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 322


አካውንታንት
የት/ደረጃ :- ዲኘ/ዲግ
ልምድ: 3አመት-4አመት
ሰዓት: 2-11
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- 5000እና ከዛበላይ

አካውንታንት
የት/ደረጃ :- ዲኘ/ዲግ
ልምድ: 4አመት ኮንስትራክሽን ላይ የሰሩ
ሰዓት: 2-11
ፆታ:- ሴ/ወ
ደሞዝ:- ስምምነት

የጤና መኮንን
የት/ደረጃ : ሰርተፊኬት
ልምድ:- ጥሩ ልምድ ያለው/ የግል የሰራ
ሰዓት: ጠዋት/ከሰዓት
ፆታ:ወ
ደሞዝ: ስምምነት

ቬሎ ቤት ሴልስ
የት/ደረጃ : 10 እና ከዛበላይ
ልምድ:-0አመት
ሰዓት ሙሉቀን
ፆታ:ሴ
ደሞዝ: 3000

ቡቲክ የሴት/የወነንድ
የት/ደረጃ : በማንኛውም
ልምድ:- 0 አመት
ሰዓት: 2:00-1:00
ፆታ:ሴት
ደሞዝ:- 3000

ሴልስ ኘሮሞሽን ለድርጅት
የት/ደረጃ :- ዲኘ/ዲግሪ
ልምድ: 0 አመት/ቀልጣፋ
ሰዓት: 2:00-11
ፆታ:- ሴ
ደሞዝ:- 3500-4000 ብር

ፋርማሲስት
የት/ደረጃ :- ዲግ
ልምድ: 2 አመት እና ከዛበላይ
ሰዓት: 2-11
ፆታ:- ወ/ሴ
ደሞዝ:- ስምምነት


ለስራ ማስታወቂያዎች ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ

https://t.me/tigatagency

ለበለጠ መረጃ እና apply ለማረግ

ስልክ 0940139197
0118345257
0966676858
0118549894
አድራሻ ፡ አ.አ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 322