የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
384
የሰርጥ መግለጫ
well come
❤❤ yemwedat ❤❤
እኛ ጋር ፈታ የሚያረጉ ዘፈኖች
love picture arif ታሪኮች
ትረካዎች በተረፈ ዘና በሉልን
❤❤ no tata jest feta ❤❤ ብቻ
**👇👇👇👇**
cross $ comment
@sitriiyelbe
@sitriiyelbe @sitriiyelbe
☝☝☝
👇 👇join👇👇
@sitriiiyelbe😘😘 @sitriiiyelbe
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-06-07 20:50:35
አንቺ ቆንጆ የዋህ ውስጥሽ የታደለ
ይገባሻል ላንቺ ከኔ የተሻለ
ምን ልቤ ቢወድሽ እውነት ባፈቅርሽም
ብዙ አለኝ የቀረ ላንቺ አልገባሽም
─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━─
🇯 🇴 🇮 🇳 𝐔𝐬
@sitriiiyelbe
337 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:50
2022-06-07 20:49:59
አንዳንድ ሰው ሲያፈቅርህ አለ አይደል ስምህን የሚጠሩበት ሁኔታ ሁላ ለየት ይላል ። በቃ ታውቃለህ ያንተ ስም በነሱ አፍ ውስጥ ጣፍጭ ነው ።
@sitriiiyele
326 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:49
2022-06-07 20:49:21
የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ
ይሄዳል በህይወቴ ከተረዳሁት ነገር ውስጥ
የፈለኩት ነገር ጥሎኝ ሲሄድ አይቻለሁ
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
@sitriiiyelbe
319 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:49
2022-06-07 20:48:39
አትራሪም ጨካኝ ነሸ.......
እንደምወድሽ ታውቂያለሽ......
ለማን ልበል ለማ .........
መች ገባው ልብሽማ ........
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
@sitriiiyelelbe
290 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:48
2022-06-07 20:48:01
"ምታውቀውን ሰው ስታጣ አይንህ ያነባል ፤ምትቀርበውን ሰው ስታጣ ውስጥህ ይታመማል ፤ምታፈቅረውን ሰው ስታጣ ልብህ ይደማል ፤ራስህን ያጣህ ግዜ ግን ቀን ይጨልምብሀል፡፡"
'ራስህን ሁን ሁሉንም ታገኛለህ'
#እንደ_ማንነትህ_ኑር_ሁል_ጊዜ_ራስህን_ሁነህ_ተገኝ_በራስህ_ማንነት_መኖር_በጣም_ያስደስትሀልና::
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
@sitriiiyelbe
266 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:48
2022-06-07 20:47:16
አካሄድህ በቅንነት ከሆነ ፈልገህ ያጣከውን ፈልጎህ ይመጣል
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
@sittiiiyelbe
256 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:47
2022-06-07 20:46:49
አፍቅሮ መፈቀር መታደል ነበረ
ግን ይሆናል ያልኩት ሳይሆንልኝ ቀረ
ብዙም አልተከፋሁ ብዙም አልተጨነኩ
ሰው ሁሉ ወረተኛ መሆኑን ግን አወቅኩ
አውቄ ፈተሽኩት እራሴን ቀርቤ
ለዚ ዘመን ፍቅር ለካ አይሆንም ልቤ
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@sitriiiyelbe
242 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:46
2022-06-07 20:46:12
"በምድር ላይ ሰምና ወርቅ ያልተገኘለት ቅኔ
የሚያፈቅረንን ማፍቀር አለመቻላችን ነው ።"
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
223 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:46
2022-06-07 20:45:48
#በሚፈላ ውሃ ውስጥ ትክክለኛ #ፊትህን ማየት እንደማትችል ሁሉ በተናደድክት ወቅትም እውነትን ማየት አትችልም ፥ ስለዚህ እውነትን እስክታያት ደረስ ረጋ በል ፥ ከዛ ለወሰንከው ውሳኔም #ፀፀት አይኖርህም ።
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@sitriiiyelbe
219 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:45
2022-06-05 19:40:24
አንዳንዴ ፈገግ ትላለህ ግን ማልቀስ ትፈልጋለህ። ደስተኛ እንደሆንክ ታስመስላለህ ግን አይደለም
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@sitriiiyelbe
243 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 16:40