Get Mystery Box with random crypto!

¥èmŵéďăť

የቴሌግራም ቻናል አርማ sitriiiyelbe — ¥èmŵéďăť È
የቴሌግራም ቻናል አርማ sitriiiyelbe — ¥èmŵéďăť
የሰርጥ አድራሻ: @sitriiiyelbe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 384
የሰርጥ መግለጫ

well come
❤❤ yemwedat ❤❤
እኛ ጋር ፈታ የሚያረጉ ዘፈኖች
love picture arif ታሪኮች
ትረካዎች በተረፈ ዘና በሉልን
❤❤ no tata jest feta ❤❤ ብቻ
**👇👇👇👇**
cross $ comment
@sitriiyelbe
@sitriiyelbe @sitriiyelbe
☝☝☝
👇 👇join👇👇
@sitriiiyelbe😘😘 @sitriiiyelbe

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-05 19:39:40 አንዳንዴ በህይወታችን በጣም ያስፈልጉናል ያልናቸው ሰዎች ማንም እንደማያስፈልገን አስተምረውን ያልፋሉ

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
245 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 19:39:14
" አንድን ሰው ለማየት ሰከንዶች ይፈጃል ፣
ያየኸውን ሰው ለመቅረብ ሰአታት ይፈጃል ፣
የቀረብከውን ለመግባባት ቀናት ይፈጃል ፣
የተግባባከውን ለመውደድ ሳምንታት ይፈጃል ፣
የወደድከውን ለማፍቀር ወራት ይፈጃል ፣
ያፈቀርከውን ለመርሳት ግን እድሜ ልክ ይፈጃል

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@sitriiiyelbe
252 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 19:38:22 የለም ታውቀዋለህ ከጎኔ ሌላ ሰው
ጭንቄን የሚያውቅልኝ ሀሳብ የማወርሰው
ርቀኸኝ ምን ልሁን ሳይህ የማልረካ
እንዲ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
ሆዴስ ማን አለው
ልቤስ ማን አለው....

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@sitriiiyelbe
241 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 21:27:35 ....አንቺን የእውነት ከልቤ እንዳፈቀርኩሽ ያወኩት አንቺ ከጎኔ ሳትሆኚ ራሱ ስላንቺ ማሰብ ማቆም ባለመቻሌ ነው


┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄

           #ቃል_ነኝ

   ╔═══❖• •❖═══╗

           #ፍቅር_ያሸንፋል

@sitriiiyelbe


❖ የፍቅር ማእበል ❖
331 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 21:26:37 ፍቅር ገደብ የለውም ያፈቀረ ሠው ሁሌም ተስፋ በመቁረጥም መሃል ሆኖ ይጠብቃል


ስው ወደደኝ ጠላኝ አማኝ ብዬ አልጨነቅም ስጭም ነሽም ጠባቂም ህወትንም ቀያሪ ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡

ንፁህ ፍቅርና የሌሊት ጨረቃ አንድ ናቸው ሁለቱም ልብ ላይ ደስታን ይፈጥራሉ፡፡



┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄

           #ቃል_ነኝ

   ╔═══❖• •❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ

           #ፍቅር_ያሸንፋል

@sitriiiyelbe


❖ የፍቅር ማእበል ❖
301 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 21:25:36 በህይወታችን ዉስጥ ከማይረሱ ነገሮች ዉስጥ አንዱ " እዉነተኛ ፍቅር " ነዉ ።
• ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ ??

-ፍቅር ፡ ማለት ማሰሪያ የሌለዉን የሰዉን ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነዉ "

• ህይወታችሁ በፍቅር የተሞላ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ።


┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄

           #ቃል_ነኝ

   ╔═══❖• •❖═══╗

           #ፍቅር_ያሸንፋል
@sitriiiyelbe


❖ የፍቅር ማእበል ❖
260 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 21:24:40 ፍቅር
.
.
... ፍቅር ያልተለመዱ ህጎች ያለው ጨዋታ ነው ከሚገባው በላይ ትሸነፋለህ ካሰብከውም በላይ ታፈቅራለህ #ታድያ እውነተኛ ፍቅር ባፈቀሩት ሰው ድክመት እየተጠቀሙ መጉዳት አይደለም...


┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄

           #ቃል_ነኝ

   ╔═══❖• •❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ

           #ፍቅር_ያሸንፋል
@sitriiiyelbe


❖ የፍቅር ማእበል ❖
244 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 21:23:30 ​ ያለ ፍቅር ህይወት አይጥምም ስለዚህ ሕይወታችን ጣእም ይኖረው ዘንድ ፍቅር በልባችን ይንገስ ።


‌‌‌‌‌‌‌‌

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄

           #ቃል_ነኝ

   ╔═══❖• •❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ

           #ፍቅር_ያሸንፋል

@sitriiiyelbe
230 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 21:21:46 አፈቅርሻለሁ

የኔነሽ እልሽ ነበር እስትንፉስ ህይወቴ
ቤዛዬ ነበርሽ የነፍሴ ፀሃይ
ካህኔ ነበርሽ የነፍሴ አገልጋይ
ዋስ ጠበቃዬ ጉልበት ብርታቴ
አንቺ ነበርሽ የፍቅር እናቴ

ስሚኝ ውዴ የኔ እናት
ህይወቴ ባዶ ነው አንቺ ከለለሽኝ
መኖር ስቃዬ ነው አንቺ ከጠላሽኝ
የህይወቴን ሻማ ነይና ለኩሺው የዋሁ ልቤን በፍቅርሽ አሙቂው

አልዋሽም ከልቤ አፈቅርሻለሁ
እስከ ዓለም ፍፃሜ እጠብቅሻለሁ
መቼም እንዳትረሽኝ እኔ እወድሻለው



@sitriiiyelbe
227 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 22:05:05 አንድ ነገር


​ስለ አንቺ እያሰብኩ ነበር ፣ እናም ለምን ያህል ጊዜ ሳስብሽ እንደነበር ማሰብ ጀመርኩ ፣ ከዛም አንድ ነገር ተገለጠልኝ ካየሁሽ ጀምሮ እስካሁን ከአይምሮዬ አልጠፋሽም። #sitri_lbe_anchi_nesh


┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄

           #ቃል_ነኝ

   ╔═══❖• •❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_

❖ @sitriiiyelbe ❖
252 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ