አፈቅርሻለሁ የኔነሽ እልሽ ነበር እስትንፉስ ህይወቴ ቤዛዬ ነበርሽ የነፍሴ ፀሃይ ካህኔ ነበርሽ የነፍሴ አገልጋይ ዋስ ጠበቃዬ ጉልበት ብርታቴ አንቺ ነበርሽ የፍቅር እናቴ ስሚኝ ውዴ የኔ እናት ህይወቴ ባዶ ነው አንቺ ከለለሽኝ መኖር ስቃዬ ነው አንቺ ከጠላሽኝ የህይወቴን ሻማ ነይና ለኩሺው የዋሁ ልቤን በፍቅርሽ አሙቂው አልዋሽም ከልቤ አፈቅርሻለሁ እስከ ዓለም ፍፃሜ እጠብቅሻለሁ መቼም እንዳትረሽኝ እኔ እወድሻለው @sitriiiyelbe 227 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 18:21