አንዳንድ ሰው ሲያፈቅርህ አለ አይደል ስምህን የሚጠሩበት ሁኔታ ሁላ ለየት ይላል ። በቃ ታውቃለህ ያንተ ስም በነሱ አፍ ውስጥ ጣፍጭ ነው ። @sitriiiyele 326 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:49