"ምታውቀውን ሰው ስታጣ አይንህ ያነባል ፤ምትቀርበውን ሰው ስታጣ ውስጥህ ይታመማል ፤ምታፈቅረውን ሰው ስታጣ ልብህ ይደማል ፤ራስህን ያጣህ ግዜ ግን ቀን ይጨልምብሀል፡፡" ራስህን ሁን ሁሉንም ታገኛለህ #እንደ_ማንነትህ_ኑር_ሁል_ጊዜ_ራስህን_ሁነህ_ተገኝ_በራስህ_ማንነት_መኖር_በጣም_ያስደስትሀልና:: ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ @sitriiiyelbe 266 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:48