#በሚፈላ ውሃ ውስጥ ትክክለኛ #ፊትህን ማየት እንደማትችል ሁሉ በተናደድክት ወቅትም እውነትን ማየት አትችልም ፥ ስለዚህ እውነትን እስክታያት ደረስ ረጋ በል ፥ ከዛ ለወሰንከው ውሳኔም #ፀፀት አይኖርህም ። ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @sitriiiyelbe 219 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:45