አፍቅሮ መፈቀር መታደል ነበረ ግን ይሆናል ያልኩት ሳይሆንልኝ ቀረ ብዙም አልተከፋሁ ብዙም አልተጨነኩ ሰው ሁሉ ወረተኛ መሆኑን ግን አወቅኩ አውቄ ፈተሽኩት እራሴን ቀርቤ ለዚ ዘመን ፍቅር ለካ አይሆንም ልቤ ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @sitriiiyelbe 242 views@Ķãĺ ¥ęŋę BÇĤÆ & Šïťŕĩ, 17:46