Get Mystery Box with random crypto!

ዝገት ከ Lala ጋር

የቴሌግራም ቻናል አርማ musicyena — ዝገት ከ Lala ጋር
የቴሌግራም ቻናል አርማ musicyena — ዝገት ከ Lala ጋር
የሰርጥ አድራሻ: @musicyena
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 999
የሰርጥ መግለጫ


👉ምርጥ ቀልድ እና ቁምነገሮችን ለማግኝ
👉ያማሩ የኤፍ ቢ ፎቶዎችን እና ቴክስቶችን
👉አዳዲስ እና የቆዩ ምርጥ ዘፈኖችን
👉ግጥሞችን
👉አባባሎችን እና ሌሎች ነገሮችን ለማግኝት ይቀላቀሉ
🎉በልዩነት ደሞ ልደታቸውን እንዲከበርላቸው የምትፈልጓቸውን ቤተሰብ ዘመድ ጓደኛ ፎቷቸውንና የመልካም ልደት ምኞታችሁን ብልኩልን በልዩ ሁኔታ በቻናላችን ይከበራል
ለፈለጉት ሀሳብ አስተያየት
@onlyfn

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-28 06:33:59
ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው።

ከዚያ እደለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ።

#ንጋት

ሁሌም አዲስ ነገር አለው
ትላንት ስላየነው ብቻ ዛሬ አያስጠላንም! ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቅስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት!!
206 views03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 21:17:53 ኪስህ ውስጥ ብር እስካለህ ድረስ ቆንጆ ነህ አስተዋይም ነህ እንዲሁም ስትዘፍን ድምፅህ ይማርካል
204 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 19:39:21 ወንድ ሆይ ለቺክ ብለህ አትሙት
.
ቀብርህ ላይ ሌላ ወንድ ይዛ ከች ትላለች
238 views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 09:37:05 ለሚያልፍ ቀን በጥዋት አትነሱ.... እስከምሳ ሰአት ብትተኙ የቁርስ ወጪ ታድናላቹ፡፡ እንቢ ብሎ ለሚነሳ ግን #መልካም_ቀን እና በጎውን ይግጠማቹ በምትሄዱበት፡፡

#ŁÀŁÀ_ነኝ

@musicyena
250 views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 07:50:56 ፍቅር...

➛ፍቅር ማለት በትንሽ ፊደሎች የተዋቀረ ነገር ግን ትርጉሙ ሰፊ የሆነ ሳያስፈቅድ በልብ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ የራሱ የሆነ ግፊት ያለው የፈጣሪ ፀጋ ነው።

➛ፍቅር ማለት ላፈቀሩት ሰው መኖር ማለት ነው። ፍቅር ከቃላት ድርደራ በላይ ተግባራዊ ገለፃን የሚሻ ልዩ ገፀ በረከት ነው።

➛ፍቅር መስዋዕትነትን የሚጠይቅ ላፈቀሩት ሰው ራስን አሳልፎ እስከመስጠት የሚደርስ የሀይል ባለቤት ነው።

➛ፍቅርን በቃል መግለፁ ቀላል ነው ፍቅርን መኖር ግን ከባድ እና ትዕግስትን የመፈታተን ልምድ ያለው ነው።

➛ እውነተኛ አፍቃሪ የሚያፈቅረው ሰው 75% ስህተት ቢኖርበትም 25% መልካምነቱን ብቻ የሚያሳይ ልዩ መነፀር ያለው ነው።

➛ፍቅርን የሚዘምሩ ብዙዎች ናቸው የሚኖሩት ግን ጥቂቶች ናቸው።

➛እውነተኛ አፍቃሪ ፍቅርን በመስጠት የሚሽቀዳደም እንጂ ለመቀበል ሁሌ የሚጓጓ አይደለም።

➛በፍቅር ዐለም ውስጥ መሸነፍ በራሱ ማሸነፍ ነው።ለፍቅር መሸነፍህን ከውርደት የምትቆጥር ከሆነ ለአቅመ ፍቅር አልደረስክም ማለት ነው።

➛ስለ ፍቅር በመሸነፍ ውስጥ ትልቅ የሆነ ማሸነፍ አለ።

➛እውነተኛ ፍቅር መቀመጫው ልብ ላይ እንጂ ምላስ ላይ አይደለምና የምላስ አፍቃሪ ሆነክ የልብ አፍቃሪዎችን እንዳትጎዳ ተጠንቀቅ!...

➛ብቻ ፍቅርን መግለፅ ከባድ ነውና አፍቅራችሁ ተረዱት።

#ŁÀŁÀ_ነኝ ፎንቃቹ

Share》 @musicyena
246 views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 22:41:59 ለፈገግታ

አንድ ቀን ዮኒ ፀጉሩን ለመቆረጥ ወደ ፀጉር ቤት ይሄዳል:
ፀጉር ቤት ገብቶ በመቆረጥ ላይ እያለ ከጀርባ በመስታወት አንዲት በጣም ምታምር ቆንጆ ልጅ ተቀምጣ ያያል ዘወር ይልና:-
#ዮኒ ፦ Hi ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ
#ልጅቷ ፦ አመሰግናለው
#ዮኒ ፦ በእውነት በጣም ውብ ነሽ
#ልጅቷ ፦ እሺ አመሰግናለው
#ዮኒ ፦ ነገ ማታ ተገናኝተን እራት ብጋብዝሽስ?
#ልጅቷ ፦ (ቀለበቷን እያሳየችው) ይቅርታ ወንድም ባለትዳር ነኝ
#ዮኒ ፦ እና ምን ችግር አለ ከጓደኞቼጋ ልዝናና ነው ምናምን ብለሽው አትወጪም?
#ልጅቷ ፦ ለምን እራስህ አትለውም ፀጉርህን የሚቆርጥህ ነው ባለቤቴ

(ፀጉር ቆራጩ አንተ ብትሆን ምን ታደርገው ነበር ?)
#ግን ከዛ ቀን በኃላ ዮኒ ፀጉር ቤት አልሄደም.... ለምን ማለት ጥሩ (ፈርቶ እንዳይመስላቹ) የልጅቷ ባል ምን እንደቀባው እንጃ ይሀው እስካሁን መላጣ ነው
በለፈለፉ…………
#ŁÀŁÀ_ነኝ #comments


አረ ይሼር
••●◉Join us @musicyena
244 viewsedited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 22:39:25 ካይሊ ጄነር የተባለች አሜሪካዊ አርቲስት 1 Photo Instagram ላይ በለቀቀች ቁጥር 1.2 Million Dollar ታገኛለች

እኔ እዚ 1 ቀልድ በለቀኩ ቁጥር 60 ሰው Leave እያለብኝ ተቸግሪያለው
194 views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 22:03:50 እናንተ ግን #Ok ለማለት "k" ብላችሁ የምትፅፉ ሰዎች

#Save ያደረጋችሁትን #Time ምን ሰራችሁበት

JØÎŃ 》 @musicyena
226 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 22:02:33 ፀጉሯን ቀለም የተቀባች ልጅ በሰፈር ስታልፍ አንዱ አይቶ ልፎግር ይልና

፦እናቱ እራስሽ ላይ ያለው ጭድ ሲያምር ይላታል።

እሷም ምን ብትለው ጥሩ ነው
:
:
:
ድሮስ ከብት ምግቡ ብቻ ነዉ የሚታየዉ ብላዉ አልሄደችም።

@musicyena
225 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 22:01:39 ሴቶች አንድ ሁለት ቀን ፍቅረኛቸው ካልደወለ #Telegram ላይ ይገቡና ፕሮፋይላቸውንና Bio ላይ ...

መርሳት ከፈለኩ እራሴንም የምረሳ ልጅ ነኝ

214 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ